ዋናውን ሰነድ መፍጠሪያ

ዋናውን ሰነድ መፍጠሪያ ከ አሁኑ የ መጻፊያ ሰነድ ውስጥ: አዲስ ንዑስ-ሰነድ ይፈጠራል ለ እያንዳንዱ ሁኔታ ለ ተመረጠው የ አንቀጽ ዘዴ ወይንም ረቂቅ ደረጃ በ ሰነዱ ምንጭ ውስጥ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ፋይል - መላኪያ - ዋና ሰነድ መፍጠሪያ


ይህ መቃኛ ይታያል ዋናውን ሰነድ ከፈጠሩ በኋላ: ንዑስ-ሰነድ ለማረም: ሁለት-ጊዜ ይጫኑ በ ንዑስ-ሰነድ ስም ላይ በ መቃኛ.

ማሳያ ቦታ

ፋይሎች እና ፎልደሮች ማሳያ አሁን ባሉበት ፎልደር ውስጥ

የ ፋይል ስም

የ ፋይል ስም ያስገቡ ወይንም መንገድ ለ ፋይሉ: እንዲሁም ማስገባት ይችላሉ URL

የተለየው በ

የ አንቀጽ ዘዴ ወይንም የ ረቂቅ ደረጃ ይምረጡ እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን ለ መለያየት የ ሰነዱን ምንጭ ከ ንዑስ-ሰነዶች በ ነባር አዲስ ሰነድ የሚፈጠረው ለ እያንዳንዱ ረቂቅ ደረጃ 1 ነው

የ ፋይሉ አይነት

እርስዎ ማስቀመጥ ለሚፈልጉት ሰነድ የ ፋይል አቀራረብ ይምረጡ: በ ማሳያው ቦታ ብቻ: የዚህ አይነት ፋይል ሰነዶች ብቻ ይታያሉ: የ ፋይል አይነቶች ተገልጸዋል በ ማጣሪያዎች ማምጫ እና መላኪያ መረጃ ውስጥ

ማስቀመጫ

ፋይል ማስቀመጫ