LibreOffice 6.1 እርዳታ
አዲስ መስኮት መክፈቻ በ እርስዎ ነባር የ ኢ-ሜይል ፕሮግራም ከ አሁኑ ሰነድ ጋር እንደ ማያያዣ ሰነዱ አዲስ ከሆነ እና ቀደም ብሎ ያልተቀመጠ ከሆነ: አቀራረቡ ይወሰናል በ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - መጫኛ/ማስቀመጫ - ባጠቃላይን ይጠቀማል
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
ይምረጡ ፋይል - መላኪያ - ኢ-ሜይል ሰነድ
ኢ-ሜይል ሰነድ
ሰነዱ በ HTML አቀራረብ ከሆነ: ማንኛውም የተጣበቀ ወይም የተገናኘ ምስል በ ኢ-ሜይል አይላክም