መላኪያ

የ አሁኑን ሰነድ ለ ተለያዩ መተግበሪያዎች ኮፒ መላኪያ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ዝርዝር ፋይል - መላኪያ


ኢ-ሜይል ሰነድ

አዲስ መስኮት መክፈቻ በ እርስዎ ነባር የ ኢ-ሜይል ፕሮግራም ከ አሁኑ ሰነድ ጋር እንደ ማያያዣ

ኢ-ሜይል እንደ PDF

እንደ PDF መላኪያ ንግግር ማሳያ: የ አሁኑን ሰነድ ይልካል ወደ Portable Document Format (PDF), እና ከዛ ይከፍታል የ ኢ-ሜይል መላኪያ መስኮት ከ PDF ጋር እንደ ማያያዣ