ማተሚያ ማሰናጃ
እርስዎ ጥቂት መዘግየት ሊያጋጥሞት ይችላል ነባር ማተሚያውን በሚቀይሩ ጊዜ ለ ሰነዱ የያዘ የ ተጣበቀ የ LibreOffice OLE እቃዎች
ማተሚያ
ለ ተመረጠው ማተሚያ የሚፈጸመው ዝርዝር መረጃ
ዝርዝሩ ባዶ ከሆነ: እርስዎ ነባር ማተሚያ መግጠም አለብዎት ለ እርስዎ የ መስሪያ ስርአት: ለ እርዳታ በ መስመር ላይ ያመሳክሩ: ለ እርስዎ የ መስሪያ ስርአት ትእዛዞች እንዴት እንደሚገጥሙ እና ነባር ማተሚያ እንዴት እንደሚያሰናዱ
ስም
በ እርስዎ የ መስሪያ ስርአት ላይ የ ተገጠሙ ማተሚያ ዝርዝር ያሳያል: ነባር ማተሚያውን ለ መቀየር: ይምረጡ የ ማተሚያ ስም ከ ዝርዝር ውስጥ
ሁኔታው
ለ ተመረጠው ማተሚያ የ አሁኑን ሁኔታ መግለጫ
አይነት
እርስዎ የ መረጡትን ማተሚያ አይነት ማሳያ
አካባቢ
ለ ተመረጠው ማተሚያ port ማሳያ
አስተያየቶች
ለ ማተሚያው ተጨማሪ መረጃ ማሳያ
ባህሪዎች
ለ እርስዎ የ መስሪያ ስርአት ለ አሁኑ ሰነድ የ ማተሚያ ማሰናጃ ይቀይራል
የ መሬት አቀማመጥ ወይንም የ ምስል እቅድ ምርጫ ማሰናጃ ከ ማተሚያ ባህሪዎች ንግግር ጋር እንደሚስማማ እርግጠኛ ይሁኑ: በ ገጽ አቀራረብ ውስጥ እርስዎ በ መምረጥ ካሰናዱት ጋር: ተንሸራታች – ባህሪዎች የ ገጽ – ባህሪዎች አቀራረብ - ገጽ :
ምርጫዎች
መክፈቻ የ ማተሚያ ምርጫዎች ንግግር እርስዎ በላዩ ላይ የሚጽፉበት አለም አቀፍ የ ማተሚያ ምርጫ ማሰናጃ በ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - LibreOffice መጻፊያ ሰንጠረዥ መጻፊያ/ዌብ - ማተሚያ ክፍል ለ አሁኑ ሰነድ
የ ምርጫዎች ቁልፍ ዝግጁ የሚሆነው ለ LibreOffice መጻፊያ እና ሰንጠረዥ ነው