ማተሚያ

የ አሁኑን ሰነድ ማተሚያ: ምርጫ ወይንም እርስዎ መወሰን የሚፈልጉትን ገጽ: እርስዎ እንዲሁም ማስገባት ይችላሉ የ ማተሚያ ምርጫ ለ አሁኑ ሰነድ የ ማተሚያ ምርጫ ይለያያል እንደ ማተሚያው እና እርስዎ እንደሚጠቀሙት የ መስሪያ ስርአት አይነት

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ፋይል - ማተሚያ

+P

በ መደበኛው መደርደሪያ ላይ ይጫኑ

ምልክት

ፋይል በቀጥታ ማተሚያ


የ ማተሚያ ንግግር ሶስት ዋና ክፍሎች የያዘ ነው: ቅድመ እይታ ከ መቃኛ ቁልፎች ጋር: በርካታ ገጾች ከ መቆጣጠሪያ አካላቶች ጋር የ አሁኑ ሰነድ አይነት: እና ማተሚያ: መሰረዣ: እና እርዳታ ቁልፎች ናቸው

እርስዎ ሰነዶችን እንዴት እንደሚያትሙ ማወቅ ከ ፈለጉ: ይጫኑ ከሚቀጥሉት አገናኞች አንዱ ላይ ይጫኑ

የ ጽሁፍ ሰነድ በ ማተም ላይ:

Brochure ማተሚያ

የ ገጽ ቅድመ እይታ ከ መታተሙ በፊት

በርካታ ገጾችን በ አንድ ወረቀት ላይ ማተሚያ

ማተሚያ በ ግልባጭ ደንብ

የ ወረቀት ትሪ ለ ማተሚያው መምረጫ

ሰንጠረዦች በማተም ላይ:

በ ወረቀት ላይ የ ማተሚያ መጠኖች መግለጫ

የ ማተሚያ ወረቀት ዝርዝር

ለ ማተሚያ የ ገጽ ቁጥር መግለጫ

በ መሬት አቀማመጥ አቀራረብ ማተሚያ

ረድፎች እና አምዶች በ እያንዳንዱ ገጽ ላይ ማተሚያ

ማቅረቢያዎችን በማተም ላይ:

ማቅረቢያዎችን ማተሚያ

ተንሸራታች በ ወረቀቱ መጠን ልክ ማተሚያ

ባጠቃላይ ማተሚያ:

የ ተቀነሰ ዳታ በፍጥነት ማተሚያ

በ ጥቁር እና ነጭ ማተሚያ

በ ገጽ ላይ ከፍተኛው ሊታተምበት የሚችለውን ቦታ ይምረጡ

የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ የ ገለጹት ማሰናጃ ለ ማተሚያ ንግግር ዋጋ የሚኖረው ለ አሁኑ የ ህትመት ስራ ብቻ ነው: የ ማተሚያ ቁልፍ በ መጫን የሚያስጀምሩት: እርስዎ በቋሚነት መቀየር ከ ፈለጉ አንዳንድ ምርጫዎችን: ይክፈቱ መሳሪያዎች - ምርጫዎች - LibreOffice (የ መተግበሪያ ስም) - ማተሚያ


የ ማስታወሻ ምልክት

ይጫኑ Shift+F1 ወይንም ይምረጡ እርዳታ - ይህ ምንድነው? እና ወደ ማንኛውም መቆጣጠሪያ ያመልክቱ በ ማተሚያ ንግግር ውስጥ የ ተስፋፋ የ እርዳታ ጽሁፍ ለመመልከት


ቅድመ እይታ

ቅድመ እይታ የሚያሳየው እያንዳንዱ ወረቀት ምን እንደሚመስል ነው: እርስዎ በ ሁሉም ወረቀቶች ውስጥ መቃኘት ይችላሉ ከ ታች በኩል ባሉት ቁልፎች ከ ቅድመ እይታው በታች

ባጠቃላይ

ከ ባጠቃላይ tab ገጽ ውስጥ: እርስዎ ያገኛሉ በጣም አስፈላጊ መቆጣጠሪያ አካላቶች: እርስዎ መግለጽ ይችላሉ የትኞቹ ይዞታዎች ከ እርስዎ ሰነድ ውስጥ እንደሚታተሙ: እርስዎ ማተሚያ መምረጥ ይችላሉ እና መክፈት የ ማተሚያ ማሰናጃ ንግግር

LibreOffice መጻፊያ / ሰንጠረዥ / ማስደነቂያ / መሳያ / ሂሳብ

የ tab ገጽ በ ተመሳሳይ ስም እንደ አሁኑ መተግበሪያ መጠቀም ይቻላል ለ መግለጽ ይዞታዎችን: ቀለም: መጠን እና ገጾችን የሚታተመውን: እርስዎ ለ አሁኑ ሰነድ የ ተወሰነ መግለጫ ያሰናዱ

የ ገጽ እቅድ

የ ገጽ እቅድ tab ገጽ መጠቀም ይቻላል አንዳንድ ወረቀቶች ለማስቀመጥ በ ማተም በርካታ ገጾች በ እየንዳንዱ ወረቀት ላይ: እርስዎ ይግለጹ አዘገጃጀት እና መጠን ለ ረቂቅ በ ገጾች ላይ በ ወረቀቱ ውስጥ

መቀየሪያ የ ገጾች አዘገጃጀት የሚታተመውን በ እያንዳንዱ ወረቀት ላይ: ቅድመ እይታ የሚያሳየው ወረቀቱ በ መጨረሻ ምን እንደሚመስል ነው

ለ አንዳንድ የ ሰነድ አይነቶች: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ እንደ brochure ለማተም

Brochure ማተሚያ

ምርጫዎች

በ ምርጫ tab ገጽ ውስጥ እርስዎ ተጨማሪ ምርጫዎች ማሰናዳት ይችላሉ ለ አሁኑ የ ህትመት ስራ: እርስዎ እዚህ መግለጽ ይችላሉ ለ ማተም ወደ ፋይል በ ማተሚያ ከ ማተም ይልቅ