የ አድራሻ ደብተር መመደቢያ

የ እርስዎን የ አድራሻ ደብተር የ ዳታ ምንጭ እና የ ሜዳ ስራ ማረሚያ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ መሳሪያዎች - የ አድራሻ ደብተር ምንጭ


የ አድራሻ ደብተር ምንጭ

ለ እርስዎ የ አድራሻ ደብተር የ ዳታ ምንጭ እና የ ዳታ ሰንጠረዥ ማሰናጃ

የ ዳታ ምንጭ

ለ እርስዎ አድራሻ ደብተር የ ዳታ ምንጭ ይምረጡ

ሰንጠረዥ

ለ እርስዎ አድራሻ ደብተር የ ዳታ ሰንጠረዥ ይምረጡ

ማዋቀሪያ

አዲስ የ ዳታ ምንጭ መጨመሪያ ለ አድራሻ ደብተር ምንጭ ዝርዝር

የ ሜዳ መመደቢያ

ለ እርስዎ አድራሻ ደብተር የ ሜዳ መመደቢያ መግለጫ

(የ ሜዳ ስም)

ይምረጡ ሜዳ ከ ዳታ ሰንጠረዥ ውስጥ ከ አድራሻ ደብተር ጋር የሚመሳሰለውን