ስታስቲክስ
ለ አሁን ፋይል ስታትስቲክስ ማሳያ
አንዳንድ የ ስታትስቲክስ ዋጋዎችን መጠቀም ይችላሉ እንደ ተለዋዋጭ በ መቀመሪያ ውስጥ .
ገጾች:
የ ገጾች ቁጥር በ ፋይል ውስጥ
ሰንጠረዥ:ወረቀቶች:
የ ሰንጠረዥ ቁጥር በ ፋይል ውስጥ የ ወረቀት ቁጥር በ ፋይል ውስጥ ይህ ስታትስቲክስ የ ገባ ሰንጠረዥ አያካትትም እንደ OLE እቃዎች:
ክፍሎች:
በ ፋይል ውስጥ የ ክፍሎች ይዞታ ቁጥር
የ መቀመሪያ ቡድኖች:
በ አምድ ውስጥ በ ተመሳሳይ መቀመሪያ የሚቀጥሉ መጠኖች ቁጥር
ምስሎች:
የ ምስሎች ቁጥር በ ፋይሉ ውስጥ: ይህ ስታትስቲክስ የ ገቡ ምስሎች አያካትትም እንደ OLE እቃዎች
የ OLE እቃዎች:
ቁጥር የ OLE እቃዎች በ ፋይል ውስጥ: እንደ ሰንጠረዥ እና ንድፎችን እንደ የ OLE እቃዎች የገቡትን ያካትታል
አንቀጾች:
የ አንቀጾች ቁጥር በ ፋይል ውስጥ (ባዶ አንቀጾችንም ያካትታል)
ቃላቶች:
የ ቃላቶች ቁጥር (አንድ ባህሪ ያለውንም ቃሎች ያካትታል) በ ፋይል ውስጥ
ባህሪዎች:
የ ባህሪዎች ቁጥር (ክፍተት ያካትታል) በ ፋይል ውስጥ ምንም-የማይታተሙ ባህሪዎች አይካተቱም
መስመሮች:
የ መስመሮች ቁጥር በ ፋይል ውስጥ
ማሻሻያ
ስታስቲክስ ማሻሻያ