ባህሪዎች ማስተካከያ
በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ የ መረጃ ሜዳዎች ማስተካከያ መመደብ ያስችሎታል
ባህሪዎች
እርስዎ ያስገቡ የ እርስዎን ይዞታዎች ማስተካከያ: እርስዎ ስም መቀየር ይችላሉ: አይነት: እና ይዞታዎች ለ እያንዳንዱ ረድፍ: እርስዎ መጨመር ይችላሉ ረድፎች: እቃው ይላካል እንደ metadata ወደ ሌሎች የ ፋይል አቀራረቦች
መጨመሪያ
ይጫኑ አዲስ ረድፍ ወደ ባህሪዎች ዝርዝር ለ መጨመር