ባጠቃላይ
ስለ አሁኑ ፋይል መሰረታዊ መረጃ ይዟል
ፋይል
የ ፋይል ስም ማሳያ
አይነት:
ለ አሁኑ ሰነድ የ ፋይሉን አይነት ማሳያ
አካባቢ:
ፋይሉ የተቀመጠበትን መንገድ እና የ ዳይሬክቶሪ ስም ማሳያ
መጠን:
የ አሁኑን ሰነድ መጠን በ ባይትስ ማሳያ
የተፈጠረው:
ቀን እና ሰአት እና የ ተጠቃሚ ስም ማሳያ ፋይሉ መጀመሪያ የ ተቀመጠበትን
የተሻሻለው:
ቀን እና ሰአት እና የ ደራሲውን ስም ያሳያል ፋይሉ መጀመሪያ ሲቀመጥ በ LibreOffice ፋይል አቀራረብ
ቴምፕሌት:
ፋይሉ የ ተፈጠረበትን ቴምፕሌት ያሳያል
ዲጂታሊ የተፈረመ:
ቀን እና ሰአት ማሳያ ፋይሉ መጀመሪያ ሲፈረም እንዲሁም ደራሲውን ሰነዱን የፈረመውን
የ ዲጂታል ፊርማ
Opens the Digital Signatures dialog where you can manage digital signatures for the current document.
መጨረሻ የታተመው:
ቀን እና ሰአት እና የ ተጠቃሚ ስም ማሳያ ፋይሉ መጨረሻ የ ታተመበትን
ጠቅላላ ለማረም የፈጀው ጊዜ:
ፋይሉ የ ተከፈተበትን ጊዜ መጠን ያሳያል ለ ማረም ከ ተፈጠረ ጀምሮ: የ ማረሚያ ጊዜ ይሻሻላል እርስዎ ፋይሉን ሲያስቀምጡ
የ ክለሳ ቁጥር:
ፋይሉ ምን ያህል ጊዜ እንደ ተቀመጠ ያሳያል
የ ተጠቃሚ ዳታ መፈጸሚያ
የ ተጠቃሚውን ሙሉ ስም ከ ፋይሉ ጋር ማስቀመጫ: ስሙን ማረም ይችላሉ በ መምረጥ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያ - ምርጫ - LibreOffice - የ ተጠቃሚ ዳታ
ባህሪዎች እንደ ነበር መመለሻ
እንደ ነበር መመለሻ የ ማረሚያ ጊዜ ወደ ዜሮ: የ ተፈጠረበትን ቀን ወደ ዛሬ ቀን እና ሰአት: እና እትሙን ወደ ቁጥር 1. የ ተሻሻለበት ቀን እና የ ታተመበት ቀን በሙሉ ይጠፋል