መግለጫ

ስለ ሰነዱ መግለጫ መረጃ ይዟል

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ፋይል - ባህሪዎች - መግለጫ tab


አርእስት

ለሰነዱ አርእስት ያስገቡ

ጉዳዩ

ለ ሰነዱ ጉዳይ ያስገቡ: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ ተመሳሳይ ይዞታ ያላቸውን ሰነዶች በ ጉዳይ በ ቡድን ማድረግ

ቁልፍ ቃላቶች

ያስገቡ ቃሎች እርስዎ እንደ ማውጫ መጠቀም የሚፈልጉትን ለ እርስዎ ሰነድ ይዞታዎች: ቁልፍ ቃሎች በ ኮማ (,) መለያየት አለባቸው: ቁልፍ ቃሎች ነጭ የ ክፍተት ቦታ ባህሪዎች ወይንም ሴሚኮለን (;) መያዝ ይችላሉ

አስተያየቶች

አስተያየቶች ያስገቡ ሰነዱን ለመለየት እንዲረዳዎት