መላኪያ እንደ...

ሰነዶችን መላኪያ በ PDF ወይንም EPUB አቀራረብ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ፋይል - መላኪያ እንደ...


እንደ PDF መላኪያ

የ አሁኑን ፋይል ማስቀመጫ ወደ Portable Document Format (PDF) version 1.4. የ PDF ፋይል መመልከት እና ማተም ይቻላል በማንኛውም መድረክ በ ዋናው አቀራረብ እንደ ነበረ: ይህን የሚደግፍ ሶፍትዌር ከ ተገጠመ

በ ቀጥታ እንደ PDF መላኪያ

የ እርስዎን ነባር PDF ማሰናጃ በ መጠቀም ጠቅላላ ሰነዱን መላኪያ

እንደ EPUB መላኪያ

መላኪያ የ አሁኑን ፋይል ወደ EPUB.

EPUB መደበኛ የ ኤሌክትሮኒክ መጽሀፍ ፋይሎች ነው ከ ተጨማሪዎች ጋር: .epub ማውረድ እና ማንበብ ይቻላል በ ተለያዩ አካሎች ላይ እንደ ስማርት ስልኮች: ታብሌቶች: ኮምፒዩተሮች: ወይንም ኤ-ማንበቢያ

በ ቀጥታ እንደ EPUB መላኪያ

የ እርስዎን ነባር EPUB ማሰናጃ በ መጠቀም ጠቅላላ ሰነዱን መላኪያ