መላኪያ
የ አሁኑን ሰነድ በተለየ ስም እና አቀራረብ እርስዎ በሚወስኑት አካባቢ ማስቀመጫ
የሚቀጥለው ክፍል የሚገልጸው የ LibreOffice መላኪያ ንግግር ሳጥን ውስጥ: ለማስነሳት የ LibreOffice መክፈቻ እና ማስቀመጫ ንግግር ሳጥን ውስጥ ይምረጡ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - LibreOffice - ባጠቃላይ እና ከዛ ይምረጡ የ ይጠቀሙ LibreOffice ንግግሮችን በ መክፈቻ/ማስቀመጫ ንግግሮች ቦታ ውስጥ