ማስቀመጫ እንደ

የ አሁኑን ሰነድ በተለየ አካባቢ ማስቀመጫ: ወይንም በተለየ የ ፋይል ስም ወይንም አይነት ማስቀመጫ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ፋይል - ማስቀመጫ እንደ


የሚቀጥለው ክፍል የሚገልጸው የ LibreOffice ማስቀመጫ እንደ ንግግር: ለማስነሳት የ LibreOffice መክፈቻ እና ማስቀመጫ ንግግር ሳጥን ውስጥ: ይምረጡ - LibreOffice- ባጠቃላይ: እና ከዛ ይምረጡ የ ይጠቀሙ LibreOffice ንግግሮች መክፈቻ/ማስቀመጫ ንግግሮች ቦታ ውስጥ

የ ማስታወሻ ምልክት

ሰነድ እንደ ቴምፕሌት ለማስቀመጥ: ይህን ትእዛዝ ይጠቀሙ ፋይል - ቴምፕሌት - እንደ ቴምፕሌት ማስቀመጫ


ወደ ሰርቨር መገናኛ

ንግግር መክፈቻ እርስዎ የሚያሰናዱበት የ ተለያዩ የ ግንኙነት አይነቶች ለ ሰርቫር WebDAV, FTP, SSH, Windows Share and CMIS.

አንድ ደረጃ ወደ ላይ

በ ፎልደር ውስጥ አንድ ደረጃ ወደ ላይ ማንቀሳቀሻ: በ ረጅም-ይጫኑ ለ ማየት የ ፎልደሮች ደረጃ

ምልክት

አንድ ደረጃ ወደ ላይ

አዲስ ፎልደር መፍጠሪያ

አዲስ ፎልደር መፍጠሪያ

ምልክት

አዲስ ፎልደር መፍጠሪያ

ቦታዎች ቦታ

ማሳያ "የምወዳቸው" ቦታዎች: ማለት አቋራጮች ወደ አካባቢ ወይንም የ ሩቅ አካባቢዎች

ማሳያ ቦታ

ፋይሎች እና ፎልደሮች ማሳያ አሁን ባሉበት ፎልደር ውስጥ

የ ፋይል ስም

የ ፋይል ስም ያስገቡ ወይንም መንገድ ለ ፋይሉ: እንዲሁም ማስገባት ይችላሉ URL

የ ፋይል አይነት

እርስዎ ማስቀመጥ ለሚፈልጉት ሰነድ የ ፋይል አቀራረብ ይምረጡ: በ ማሳያው ቦታ ብቻ: የዚህ አይነት ፋይል ሰነዶች ብቻ ይታያሉ: የ ፋይል አይነቶች ተገልጸዋል በ ማጣሪያዎች ማምጫ እና መላኪያ መረጃ ውስጥ

እንደ PDF መላኪያ

የ XML ፋይል አቀራረብ

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ሁልጊዜ የ እርስዎን ሰነድ ያስቀምጡ በ LibreOffice ፋይል አይነት: ወደ ውጪ የ ፋይል አይነት ከማስቀመጥዎ በፊት: ወደ ውጪ የ ፋይል አይነት በሚልኩ ጊዜ: አንዳንድ የ አቀራረብ ገጽታዎች ሊጠፉ ይችላሉ


ማስቀመጫ

ፋይል ማስቀመጫ

በ መግቢያ ቃል ማስቀመጫ

ፋይሉን ይጠብቃል: በ መግቢያ ቃል ተጠቃሚው ፋይሉን ለ መክፈት የ መግቢያ ቃል ማስገባት አለበት

የ ማስታወሻ ምልክት

ይህን ብቻ የሚጠቀሙ ሰነዶች የ LibreOffice XML-based format በ መግቢያ ቃል ሊቀመጡ ይችላሉ


የ ማጣሪያ ማሰናጃዎች ማረሚያ

የ ሰንጠረዥ ማስቀመጫ ምርጫ ለ አንዳንድ የ ዳታ ፋይሎች አይነት ማሰናዳት ያስችሎታል

ምርጫዎች

የ ተመረጠውን የ ንድፍ እቃ መላኪያ ወደ LibreOffice መሳያ እና ማስደነቂያ ወደ ሌላ አቀራረብ: እዚህ ሳጥን ውስጥ ምልክት ከ ተደረገ: ጠቅላላ ሰነዱ ይላካል

የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ የሚልኩ ከሆነ ወደ ማንኛውም ፋይል አይነት: ጠቅላላ ሰነዱ ይላካል