ኮፒ ማስቀመጫ

የ ዋናውን ሰነድ ኮፒ ማስቀመጫ በ ሌላ ስም ወይንም አካባቢ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ፋይል - ኮፒ ማስቀመጫ


የ አሁኑን ፋይል ሌላ ፋይል መፍጠሪያ ከ ተመሳሳይ ይዞታ ጋር: የ አሁኑ ፋይል እንደ ተከፈተ ይቆያል ለ ማረም