የ ሩቅ ማስቀመጫ...

በ ሩቅ ፋይል ግልጋሎት ውስጥ የሚገኘውን ሰነድ ማስቀመጫ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ፋይል - የ ሩቅ ማስቀመጫ..

በረጅሙ ይጫኑ በ ማስቀመጫ ምልክት ላይ እና ይምረጡ የ ሩቅ ፋይል ማስቀመጫ...

ምልክት

ማስቀመጫ


የ ሩቅ ፋይል ሰርቨር ሰነዶችን የሚያስቀምጥ የ ዌብ ግልጋሎት ነው: በ-መግቢያ እና በ-መውጫ: ወይንም ያለ መግቢያ እና መውጫ የ ተተኪ እና የ እትም መቆጣጠሪያ ነው