የ ሩቅ መክፈቻ...

በ ሩቅ ፋይል ግልጋሎት ውስጥ የሚገኘውን ሰነድ መክፈቻ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ፋይል - መክፈቻ የ ሩቅ..

ይጫኑ የ ሩቅ ፋይሎች ቁልፍ በ ማስጀመሪያ ማእከል ውስጥ

በረጅሙ ይጫኑ በ መክፈቻ ምልክት ላይ እና ይምረጡ የ ሩቅ ፋይል መክፈቻ...

ምልክት

ፋይል መክፈቻ


የ ሩቅ ፋይል ሰርቨር ሰነዶችን የሚያስቀምጥ የ ዌብ ግልጋሎት ነው: በ-መግቢያ እና በ-መውጫ: ወይንም ያለ መግቢያ እና መውጫ የ ተተኪ እና የ እትም መቆጣጠሪያ ነው