መክፈቻ

የ አካባቢ ወይንም የ ሩቅ ፋይል መክፈቻ: ወይንም ማምጫ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ፋይል - መክፈቻ

+O

መደበኛ መደርደሪያ ላይ ይጫኑ

ምልክት

ፋይል መክፈቻ


የሚቀጥሉት ክፍሎች የሚገልጹት የ LibreOffice መክፈቻ ንግግር ሳጥን ነው: ለማስጀመር የ LibreOffice መክፈቻ እና ማስቀመጫ ንግግር ሳጥን ውስጥ: ይምረጡ - LibreOffice- ባጠቃላይ እና ከዛ ይምረጡ የ መጠቀሚያ LibreOffice ንግግሮች መክፈቻ/ማስቀመጫ ንግግሮች ቦታ ውስጥ

የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ መክፈት የሚፈልጉት ፋይል ዘዴዎች ከያዘ የ ተለየ ደንብ ይፈጸማል


ወደ ሰርቨር መገናኛ

ንግግር መክፈቻ እርስዎ የሚያሰናዱበት የ ተለያዩ የ ግንኙነት አይነቶች ለ ሰርቫር WebDAV, FTP, SSH, Windows Share and CMIS.

አንድ ደረጃ ወደ ላይ

በ ፎልደር ውስጥ አንድ ደረጃ ወደ ላይ ማንቀሳቀሻ በ ቅደም ተከተሉ መሰረት: በ ረጅም-ይጫኑ ለ ማየት የ ፎልደሮች ደረጃ

ምልክት

አንድ ደረጃ ወደ ላይ

አዲስ ፎልደር መፍጠሪያ

አዲስ ፎልደር መፍጠሪያ

ምልክት

አዲስ ፎልደር መፍጠሪያ

ቦታዎች ቦታ

ማሳያ "የምወዳቸው" ቦታዎች: ማለት አቋራጮች ወደ አካባቢ ወይንም የ ሩቅ አካባቢዎች

ማሳያ ቦታ

ፋይሎች እና ፎልደሮች ማሳያ እርስዎ አሁን ባሉበት ፎልደር ውስጥ ፋይል ለ መክፈት: ይምረጡ ፋይል: እና ከዛ ይጫኑ መክፈቻ

የ ምክር ምልክት

To open more than one document at the same time, each in an own window, hold while you click the files, and then click Open.


የ ፋይል ስም

የ ፋይል ስም ያስገቡ ወይንም መንገድ ለ ፋይል: እርስዎ እንዲሁም ማስገባት ይችላሉ URL አሰራር የሚጀምር በ ftp, http, ወይንም https.

እርስዎ ከ ፈለጉ መጠቀም ይችላሉ ሁሉ ገብ በ ፋይል ስም ሳጥን ውስጥ ለማጣራት የ ፋይሎች ዝርዝር የሚታዩትን

  1. LibreOffice በራሱ መጨረሻ ተግባር አለው ለ አንዳንድ ጽሁፍ ራሱን ያስነሳ እና ዝርዝሮችን በ ሳጥን ውስጥ ያሳያል: ለምሳሌ: ያስገቡ ወደ URL ሜዳ እና በራሱ መጨረሻ ተግባር ያገኘውን የ መጀመሪያውን ፋይል ወይንም የ መጀመሪያውን ዳይሬክቶሪ ያሳያል በ "a" ፊደል የሚጀምረውን

  2. ይጠቀሙ ቀስት ወደ ታች ቁልፍ ለ መሸብለል በ ፋይሎች እና ዳይሬክቶሪዎች ውስጥ: ይጠቀሙ ቀስት ወደ ቀኝ ቁልፍ ያሉትን ንዑስ ዳይሬክቶሪዎች ለ ማሳየት በ URL ሜዳ ውስጥ: በ ፍጥነት በራሱ መጨረሻ ዝግጁ ነው እርስዎ ከ ተጫኑ የ መጨረሻ ቁልፍ በ ከፊል URL ካስገቡ በኋላ: እርስዎ የሚፈልጉትን ሰነድ ወይንም ዳይሬክቶሪ ካገኙ በኋላ: ይጫኑ ማስገቢያውን

እትም

የ ተመረጠው ፋይል በርካታ እትሞች ካሉት: እርስዎ መክፈት የሚፈልጉትን እትም ይምረጡ እርስዎ ማስቀመጥ እና ማዘጋጀት ይችላሉ በርካታ እትሞች የ ሰነድ በ መምረጥ ፋይል - እትሞች የ ሰነዶች እትም ይከፈታል ለ ንባብ-ብቻ ዘዴ ውስጥ

የ ፋይል አይነት

ይምረጡ የ ፋይል አይነት እርስው ምክፈት የሚፈልጉትን ወይንም ይምረጡ ሁሉንም ፋይሎች (*) ለማሳየት ሁሉንም የ ፋይሎች ዝርዝር በ ፎልደር ውስጥ

መክፈቻ

መክፈቻ የ ተመረጠውን ሰነድ(ዶች)

ማስገቢያ

ንግግሩን በ መምረጥ ከ ከፈቱ ማስገቢያ - ሰነድ መክፈቻ ቁልፍ ምልክት ተደርጎበታል ማስገቢያ : የ ተመረጠውን ፋይል ያስገባል ወደ አሁኑ ሰነድ መጠቆሚያ ባለበት ቦታ

ለ ንባብ-ብቻ

ፋይል መክፈቻ ለ ንባብ-ብቻ ዘዴ ውስጥ

ሰነዶች በ ቴምፕሌት መክፈቻ

LibreOffice ቴምፕሌቶች ያስታውሳል በማንኛውም ፎልደር ውስጥ የሚገኝ ከሚቀጥሉት ዝርዝር ውስጥ:

የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ በሚጠቀሙ ጊዜ ፋይል - ቴምፕሌት - እንደ ቴምፕሌት ማስቀመጫ ቴምፕሌት ለማስቀመጥ: ቴምፕሌቱ ይቀመጣል በ እርስዎ ተጠቃሚ ቴምፕሌት ፎልደር ውስጥ: እርስዎ ሰነድ ሲከፍቱ ይህን ቴምፕሌት መሰረት ያደረገ: ሰነዱ ይመረመራል: ቴምፕሌቱ ተቀይሮ እንደሆን ከ ታች በኩል እንደ ተገለጸው: ከ ሰነድ ጋር የ ተዛመደ ቴምፕሌት "ተጣባቂ ቴምፕሌት" ይባላል


የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ በሚጠቀሙ ጊዜ ፋይል - ማስቀመጫ እንደ እና ይምረጡ የ ቴምፕሌት ማጣሪያ ለማስቀመጥ ቴምፕሌት በ ሌላ ፎልደር ውስጥ በ ዝርዝሩ ውስጥ የሌለ: እና ከዛ ሰነዶች ቴምፕሌት መሰረት ያደረገ አይመረመርም


እርስዎ ሰነድ በሚከፍቱ ጊዜ የ ተፈጠረ በ "ተጣባቂ ቴምፕሌት" (ከ ላይ እንደተገለጸው): LibreOffice ይመርምሩ ለ መመልከት ቴምፕሌቱ ተሻሽሎ እንደ ነበር ሰነዱ መጨረሻ ከ ተከፈተ ጊዜ ጀምሮ: ቴምፕሌቱ ተቀይሮ ከሆነ ንግግር ይታያል እርስዎ የሚመርጡበት ዘዴዎች በ ሰነዱ ላይ ለ መፈጸም

አዲሱን ዘዴዎች ለ መፈጸም በ ሰነዱ ላይ: ይጫኑ ማሻሻያ ዘዴዎች

በ ሰነዱ ላይ አሁን የሚጠቀሙበትን ዘዴዎች ለመጠበቅ: ይጫኑ አሮጌ ዘዴዎች መጠበቂያ

ሰነድ ተፈጥሮ ከሆነ በ መጠቀም ቴምፕሌት ያልተገኘ ንግግር ያታያል እርስዎን የሚጠይቅ እንዴት እንደሚቀጥሉ በሚቀጥለው ጊዜ ሰነዱ ሲከፈት

አገናኙን ለ መስበር በ ሰነዱ እና ባልተገኘው ቴምፕሌት መካከል: ይጫኑ አይ ያለ በለዚያ LibreOffice እርስዎ በሚቀጥለው ጊዜ ሰነድ ሲከፍቱ ቴምፕሌቱን ይፈልጋል