ንግድ
ለ ንግድ ካርዶች የ ግኑኙነት መረጃዎችን ይዟል: የ ንግድ ካርዶች እቅድ ከ 'ንግድ ካርዶች ስራ' ምድብ ውስጥ ይምረጡ: የ ንግድ ካርዶች እቅድ የሚመርጡት ከ ንግድ ካርዶች tab.
የ ንግድ ዳታ
በ እርስዎ የ ንግድ ካርድ ላይ ማስገባት የሚፈልጉትን የ ግንኙነት መረጃ ያስገቡ
የ እርስዎ ስም በ ንግድ ካርዱ ላይ እንዲታይ ከፈለጉ ያስገቡ የ እርስዎን ስም በ ግል tab ላይ: እና ከዛ ይምረጡ እቅድ በ ንግድ ካርድ tab ላይ የ ስም ቦታ ያዢ ያካትታል
የ ድርጅት 2ኛ መስመር
ተጨማሪ የ ድርጅት ዝርዝር ማስገቢያ
መፈክር
የ ድርጅቱን መፈክር ያስገቡ
አገር
ድርጅቱ የሚገኝበትን አገር ያስገቡ
ስልክ
የ ንግድ ስልክ ቁጥር ያስገቡ
ተንቀሳቃሽ
የ ተንቀሳቃሽ ስልክ ቁጥር ያስገቡ
የ ቤት ገጽ
የ ድርጅቱን የ ድህረ ገጽ አድራሻ ያስገቡ ለ ኢንተርኔት