LibreOffice 6.1 እርዳታ
የ እርስዎን የ ንግድ ካርዶች አቀራረብ መግለጫ
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
ይምረጡ ፋይል - አዲስ - የ ንግድ ካርዶች - የ ንግድ ካርዶች tab
ለ እርስዎ የ ንግድ ካርድ ንድፍ እቅድ ይምረጡ
ይምረጡ የ ንግድ ካርድ ምድብ ከ በራሱ ጽሁፍ - ክፍል ሳጥን ውስጥ እና ከዛ ይጫኑ እቅድ ከ ይዞታ ዝርዝር ውስጥ
ይምረጡ የ ንግድ ካርድ ምድብ እና ከዛ ይጫኑ እቅድ ከ ይዞታ ዝርዝር ውስጥ
አሁን የተመረጠውን በቅድመ እይታ ማሳያ