መሀከለኛ

እርስዎ መምረጥ ይችላሉ በቅድሚያ-የተገለጸ መጠን አቀራረብ ለ እርስዎ የ ንግድ ካርድ ወይንም እርስዎ በሚወስኑት መጠን አቀራረብ በ አቀራረብ tab.

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ፋይል - አዲስ - የ ንግድ ካርዶች - መሀከለኛ tab


አቀራረብ

ለ እርስዎ የ ንግድ ካርድ ንድፍ እቅድ መጠኑን ይምረጡ

የሚቀጥል

የ ንግድ ካርዶች በሚቀጥለው ወረቀት ላይ ማተሚያ

ወረቀት

የ ንግድ ካርዶች በ እያንዳንዱ ወረቀት ላይ ማተሚያ

አይነት

መጠቀም የሚፈልጉትን የ ወረቀት አይነት ይምረጡ እያንዳንዱ ወረቀት የ ራሱ መጠን እና አቀራረብ አለው

አይነት

ይምረጡ መጠቀም የሚፈልጉትን መጠን አቀራረብ: እንደ እርስዎ ምርጫ ዝግጁ የሆነው አቀራረብ አይነቱ ይወሰናል የ ተለየ ዝርዝር: መጠቀም ከ ፈለጉ የ አቀራረብ ማስተካከያ: ይምረጡ [ተጠቃሚ] እና ከዛ ይጫኑ አቀራረብ tab አቀራረብ ለ መግለጽ

መረጃ

የ ወረቀቱ አይነት እና አቅጣጫዎች የሚታዩት ከ ምልክቱ በ ታች በኩል ነው በ አቀራረብ ቦታ ውስጥ