አቀራረብ

የ ወረቀት አቀራረብ ምርጫዎችን ማሰናጃ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ፋይል - አዲስ - ምልክቶች - አቀራረብ tab

ይምረጡ ፋይል - አዲስ - የ ንግድ ካርዶች - አቀራረብ tab


የ አግድም እርዝመት

ማሳያ እርቀት ከ ገጹ ግራ ጠርዝ ምልክቱ አጠገብ ወይንም የ ንግድ ካርድ ድረስ: እርስዎ የሚወስኑ ከሆነ አቀራረብ ማስተካከያ ዋጋውን አሁን ይወስኑ

የ ቁመት እርዝመት

ማሳያ እርቀት ከ ምልክቱ የ ላይ ጠርዝ ወይንም የ ንግድ ካርድ የ ላይ ጠርዝ የ ምልክቱ ወይንም የ ንግድ ካርድ በቀጥታ ከታች: እርስዎ የሚወስኑ ከሆነ አቀራረብ ማስተካከያ ዋጋውን አሁን ይወስኑ.

ስፋት

የ ምልክት ወይንም የ ንግድ ካርድ ስፋት ማሳያ: እርስዎ መግለጽ ከ ፈለጉ አቀራረብ ማስተካከያ ዋጋውን እዚህ ያስገቡ

እርዝመት

የ ምልክት ወይንም የ ንግድ ካርድ እርዝመት ማሳያ: እርስዎ መግለጽ ከ ፈለጉ አቀራረብ ማስተካከያ ዋጋውን እዚህ ያስገቡ.

የ ግራ መስመር

ማሳያ እርቀት ከ ገጹ ግራ ጠርዝ እስከ ግራ ጠርዝ የ መጀመሪያው ምልክት ወይንም የ ንግድ ካርድ ድረስ: እርስዎ የሚወስኑ ከሆነ አቀራረብ ማስተካከያ ዋጋውን አሁን ይወስኑ

የ ላይኛው መስመር

ማሳያ እርቀት ከ ገጹ ላይ ጠርዝ እስከ ላይ ጠርዝ የ መጀመሪያው ምልክት ወይንም የ ንግድ ካርድ ድረስ: እርስዎ የሚወስኑ ከሆነ አቀራረብ ማስተካከያ ዋጋውን አሁን ይወስኑ

አምዶች

የ ምልክቶች ቁጥር ወይንም የ ንግድ ካርዶች ቁጥር ያስገቡ: በ እርስዎ የ ክፍተት ስፋት ገጽ ላይ የሚፈልጉትን

ረድፎች

የ ምልክቶች ቁጥር ወይንም የ ንግድ ካርዶች ቁጥር ያስገቡ: በ እርስዎ የ ክፍተት እርዝመት ገጽ ላይ የሚፈልጉትን

ማስቀመጫ

የ አሁኑን ምልክት ወይንም የ ንግድ ካርድ አቀራረብ ማስቀመጫ

የ ምልክት አቀራረብ ማስቀመጫ

አይነት

ያስገቡ ወይንም ይምረጡ የሚፈልጉትን አይነት

አይነት

የ ምልክት አይነት ያስገቡ ወይንም ይምረጡ

የ ቅድመ እይታ ሜዳ

አሁን የተመረጠውን በቅድመ እይታ ማሳያ