ምልክቶች
የ ምልክት ጽሁፍ ይወስኑ እና ይምረጡ የ ወረቀት መጠን ለምልክቱ
መቅረጫ
ማስገቢያ ወይንም እንዲታይ የሚፈልጉትን ጽሁፍ በ ምልክት(ቶች) ላይ ማስገቢያ
የ ጽሁፍ ምልክት
እንዲታይ የሚፈልጉትን ጽሁፍ በ ምልክት ላይ ማስገቢያ: እንዲሁም የ ዳታቤዝ ሜዳ ማስገባት ይችላሉ
አድራሻ
ምልክት መፍጠሪያ በ እርስዎ መመለሻ አድራሻ: አሁን ያለውን ጽሁፍ በ ምልክት ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ ተደርቦ ተጽፏል
የ መመለሻ አድራሻውን ለመቀየር ይጫኑ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - LibreOffice እና ከዛ ይጫኑ በ ተጠቃሚ ዳታ tab.
ዳታቤዝ
ለ እርስዎ ምልክት እንደ ዳታ ምንጭ መጠቀም የሚፈልጉትን ዳታቤዝ ይምረጡ
ሰንጠረዥ
ለ እርስዎ ምልክት መጠቀም የሚፈልጉትን ሜዳ(ዎች) የያዘውን ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ይምረጡ
የ ዳታቤዝ ሜዳ
እንዲታይ የሚፈልጉትን የ ዳታቤዝ ሜዳ ይምረጡ: እና ከዛ ይጫኑ ቀስት ወደ ግራ በዚህ ሳጥን ውስጥ ሜዳ ለማስገባት ወደ የ ጽሁፍ ምልክት ሳጥን ውስጥ
የ ዳታቤዝ ሜዳ ስም በ ቅንፍ የተከበበ ነው በ ጽሁፍ ምልክት ሳጥን ውስጥ: እርስዎ ከፈለጉ መለየት ይችላሉ የ ዳታቤዝ ሜዳዎች በ ክፍተት: ይጫኑ ማስገቢያውን ለ ማስገባት የ ዳታቤዝ ሜዳ በ አዲስ መሰር ውስጥ
አቀራረብ
እርስዎ መምረጥ ይችላሉ በቅድሚያ-የተገለጽ መጠን አቀራረብ ለ እርስዎ ምልክት ወይንም እርስዎ በሚወስኑት መጠን አቀራረብ በ አቀራረብ tab..
የሚቀጥል
ምልክቶችን በሚቀጥለው ወረቀት ላይ ማተሚያ
ወረቀት
ምልክቶችን በ እያንዳንዱ ወረቀት ላይ ማተሚያ
አይነት
መጠቀም የሚፈልጉትን የ ወረቀት አይነት ይምረጡ እያንዳንዱ ወረቀት የ ራሱ መጠን እና አቀራረብ አለው
አይነት
ይምረጡ መጠቀም የሚፈልጉትን መጠን አቀራረብ: ዝግጁ የሆነው አቀራረብ እንደ እርስዎ ምርጫ አይነቱ ይወሰናል አይነቱ ዝርዝር መጠቀም ከ ፈለጉ ምልክት ማስተካከያ አቀራረብ: ይምረጡ [ተጠቃሚ] እና ከዛ ይጫኑ አቀራረብ tab አቀራረብ ለመግለጽ
መረጃ
የ ወረቀቱ አይነት እና አቅጣጫዎች የሚታዩት ከ ምልክቱ በ ታች በኩል ነው በ አቀራረብ ቦታ ውስጥ