LibreOffice 6.1 እርዳታ
ይጠቀሙ ዋናው ሰንድ ውስብስብ ስራዎችን ለማደራጀት እንደ መጽሐፍ ያለ የ ዋናው ሰንድ ለ እያንዳንዱ ምእራፍ የተለያዩ ፋይሎችን ማውጫዎችን እና የተለያዩ ሰንጠረዥ ይዞታዎችን መያዝ ይችላል
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
ይምረጡ ፋይል - አዲስ - ዋናውን ሰነድ
የ ተዛመዱ አርእስቶች
ዋናው ሰነዶች እና ንዑስ ሰነዶች
የ ዋናው ሰነዶች መቃኛ