አዲስ

መፍጠሪያ አዲስ LibreOffice ሰነድ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ፋይል - አዲስ

አዲስ ምልክት በ መደበኛ መደርደሪያ ላይ (ምልክቱ የሚያሳየው የ አዲሱን ሰነድ አይነት ነው)

ምልክት

አዲስ

ቁልፍ +N


ከ ቴምፕሌት ውስጥ ሰነድ መፍጠር ከፈለጉ ይምረጡ አዲስ - ቴምፕሌት

ቴምፕሌት ፋይል ነው በውስጡም የያዘው የ ንድፍ አካላቶች ለ ሰነዶች እንዲሁም የ አቀራረብ ዘደዎች መደቦች፡ ክፈፎች፡ ንድፎች፡ ሜዳዎች፡ የ ገጽ እቅዶች እና ጽሁፍ ነው

ምልክት

ስም

ተግባር

ምልክት

የ ጽሁፍ ሰነድ

አዲስ የ ጽሁፍ ሰነድ መፍጠሪያ (LibreOffice መጻፊያ)

ምልክት

ሰንጠረዥ

አዲስ የ ሰንጠረዥ ሰነድ መፍጠሪያ (LibreOffice ሰንጠረዥ)

ምልክት

ማቅረቢያ

አዲስ የ ማቅረቢያ ሰነድ መፍጠሪያ (LibreOffice ማስደነቂያ).

ምልክት

መሳያ

አዲስ የ መሳያ ሰነድ መፍጠሪያ (LibreOffice መሳያ)

ምልክት

ዳታቤዝ

መክፈቻ የ ዳታቤዝ አዋቂ ለ መፍጠሪያ የ ዳታቤዝ ፋይል

ምልክት

የ HTML ሰነድ

አዲስ የ HTML ሰነድ መፍጠሪያ

ምልክት

የ XML Form ሰነድ

መፍጠሪያ አዲስ የ Xፎርሞች ሰነድ

ምልክት

ዋናው ሰነድ

መፍጠሪያ አዲስ ዋናው ሰነድ.

ምልክት

መቀመሪያ

አዲስ የ መቀመሪያ ሰነድ መፍጠሪያ (LibreOffice ሂሳብ)

ምልክት

ምልክቶች

መክፈቻ የምልክቶች ንግግር: የ እርስዎን ምልክቶች ምርጫ የሚያሰናዱበት እና አዲስ የ ጽሁፍ ሰነድ ለ ምልክቶች የሚፈጥሩበት (LibreOffice መጻፊያ)

ምልክት

የ ንግድ ካርድ

መክፈቻ የ ንግድ ካርዶች ንግግር የ ንግድ ካርዶች የሚፈጥሩበት እና የ ጽሁፍ ሰነዶች የሚያሰናዱበት(LibreOffice መጻፊያ)

ምልክት

ቴምፕሌቶች

የ ነበረውን ቴምፕሌት በ መጠቀም አዲስ ሰነድ መፍጠሪያ