ጽሁፍ ማምጫ
የ ማምጫ ምርጫ ማሰናጃ መጠኑ ለ ተወሰነ ዳታ
ማምጫ
ባህሪ ማሰናጃ
ለሚመጣው ፋይል የሚጠቀሙትን ባህሪ ማሰናጃ መወሰኛ
ቋንቋ
የ ቁጥር ሀረጎች እንዴት እንደሚመጡ መወሰኛ
ቋንቋ የ ተሰናሳው በ ነባር ከሆነ (ለ CSV ማምጫ) ወይንም ራሱ በራሱ (ለ HTML ማምጫ), ሰንጠረዥ አለም አቀፍ የ ቋንቋ ማሰናጃ ይጠቀማል: ቋንቋ ለ ተወሰነ ቋንቋ ከ ተሰናዳ: የ ተሰናዳውን ቋንቋ ይጠቀማል ቁጥር በሚያመጣ ጊዜ
የ HTML ሰነድ በሚያመጡ ጊዜ: የ ቋንቋ ምርጫ ላይስማማ ይችላል ከ አለም አቀፍ የ HTML ምርጫ ጋር ይጠቀሙ 'English (USA)' ቋንቋ ለ ቁጥሮች የ አለም አቀፍ የ HTML ምርጫ ውጤታማ የሚሆነው ራሱ በራሱ ቋንቋ ምርጫ ሲመረጥ ብቻ ነው: እርስዎ የ ተወሰነ ቋንቋ ከ መረጡ ከ HTML ማምጫ ምርጫ ንግግር ውስጥ የ አለም አቀፍ የ HTML ምርጫ ይተዋል
ከ ረድፍ
ረድፍ በሚመጣ ጊዜ እርስዎ የት እንደሚጀምር መወሰኛ ረድፎች በ ቅድመ እይታ መስኮት ውስጥ ከ ንግግሩ በ ታች በኩል ይታያሉ
የመለያያ ምርጫዎች
የ እርስዎ ዳታ የሚጠቀመውን መለያያ ወይንም የ ተወሰነ ስፋት እንደ መጠን ምልክት
የተወሰነ ስፋት
የ ተወሰነ-ስፋት ዳታ መለያያ (እኩል ቁጥር ለ ባህሪዎች) ወደ አምዶች ይጫኑ በ ማስመሪያ ላይ በ ቅድመ እይታ መስኮት ውስጥ ስፋት ለማሰናዳት
ተለይቷል በ
በ እርስዎ ዳታ ውስጥ የሚጠቀሙትን መለያያ ይምረጡ
ማስረጊያ
የ ተወሰነ ዳታ መለያያ በ tabs ወደ አምዶች ውስጥ
ሴሚኮለን
የ ተወሰነ ዳታ መለያያ በ ሴሚኮለን (;) ወደ አምዶች ውስጥ
ኮማ
የ ተወሰነ ዳታ መለያያ በ ኮማ ወደ አምዶች ውስጥ
ክፍተት
የ ተወሰነ ዳታ መለያያ በ ክፍተት ወደ አምዶች ውስጥ
ሌላ
ዳታ ወደ አምዶች ውስጥ መለያያ እርስዎ የ ወሰኑትን መለያያ በ መጠቀም: ማስታወሻ: በ እርስዎ ዳታ ውስጥ መለያያ ማስተካከያ መኖር አለበት
ምልክት ማዋሀጃ
ተከታታይ ምልክቶች ማዋሀጃ እና ባዶ የ ዳታ ሜዳዎች ማስወገጃ
ክፍተት መከርከሚያ
ከ ዳታ ሜዳዎች ውስጥ መጀመሪያ እና ተከታታይ ክፍተት ማስወገጃ
የ ሀረግ ምልክት:
ይምረጡ ባህሪ ለ ማስተካከል የ ጽሁፍ ዳታ: እርስዎ እንዲሁም ባህሪዎች ማስገባት ይችላሉ በ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ
ሌሎች ምርጫዎች
ሌሎች የማምጫ ምርጫዎች ማሰናጃ
የ ጥቅስ ሜዳ አቀራረብ እንደ ጽሁፍ
ይህን ምርጫ ካስቻሉ: ሜዳዎች ወይንም ክፍሎች ዋጋቸው የ ተጠቀሰ በማስገቢያው ውስጥ (የ መጀመሪያው እና የ መጨረሻው ባህሪ ዋጋ እኩል ይሆናል ከ ጽሁፍ ምልክት ጋር) እንደ ጽሁፍ ይመጣል
የተለዩ ቁጥሮችን ፈልጎ ማግኛ
ይህን ምርጫ ካስቻሉ: ሰንጠረዥ ራሱ በራሱ ፋልጎ ያገኛል ሁሉንም የ ቁጥሮች አቀራረብ: እንዲሁም ያካትታል የ ተለዩ ቁጥሮች አቀራረብ: እንደ ቀኖች: ጊዜ: እና ሳይንሳዊ ምልክት
የ ተመረጠው ቋንቋ ተጽእኖ ይፈጥራልየ ተለዩ ቁጥሮች በሚገኙ ጊዜ: የ ተለያዩ ቋንቋዎች እና አካባቢ ምናልባት የ ተለየ አሰራር ሊኖራቸው ይችላል ለ እነዚህ የ ተለዩ ቁጥሮች
ይህን ምርጫ ካስቻሉ: ሰንጠረዥ ፋልጎ ያገኝ እና ይቀይራል የ ዴሲማል ቁጥር ብቻ: የቀረው የ ቁጥር አቀራረብ በ scientific notation ነው: እንደ ጽሁፍ ይመጣል: የ ዴሲማል ቁጥር ሀረግ ሊኖረው ይችላል ከ 0-9, ሺዎች መለያያ እና የ ዴሲማል መለያያ: የ ሺዎች መለያያ እና የ ዴሲማል መለያያ ይለያያል እንደ ተመረጠው ቋንቋ እና አካባቢ
ባዶ ክፍሎች መዝለያ
እርስዎ ይህን ምርጫ ሲያስችሉ: ሰንጠረዥ ቀደም ያለውን የ ክፍል ይዞታ ይጠብቃል ባዶ ክፍል በሚለጥፉ ጊዜ: ያለበለዚያ: ሰንጠረዥ ቀደም ያለውን የ ክፍል ይዞታ ያጠፋል
ከ ጽሁፍ ወደ አምድ መቀየሪያ: የ ክፍል ይዞታ በ መለያያ የሚጀምር ከሆነ እና ይህን ምርጫ ካስቻሉ: የ መጀመሪያው አምድ ባዶ ይሆናል
ሜዳዎች
የ እርስዎ ዳታ ምን እንደሚመስል ማሳያ በ አምዶች በሚለያይ ጊዜ
የአምድ አይነት
ይምረጡ አምድ በ ቅድመ እይታ መስኮት ውስጥ እና ይምረጡ የ ዳታ አይነት የሚፈጸመውን ለ መጣው ዳታ እርስዎ ከሚቀጥሉት ምርጫዎች አንዱን መምረጥ ይችላሉ:
አይነት |
ተግባር |
መደበኛ |
LibreOffice አይነቱን መወሰኛ |
ጽሁፍ |
ከ ውጪ የ መጡ ዳታዎች የሚታዩት እንደ ጽሁፍ ነው |
ቀን (ቀወአ) |
የ ቀን አቀራረብ መፈጸሚያ (ቀን: ወር: አመት) ወደ አምዱ ለመጣው ዳታ |
ቀን (ወቀአ) |
የ ቀን አቀራረብ መፈጸሚያ (ቀን: ወር: አመት) ወደ አምዱ ለመጣው ዳታ |
ቀን (አወቀ) |
የ ቀን አቀራረብ መፈጸሚያ (አመት: ወር: ቀን) ወደ አምዱ ለመጣው ዳታ |
US English |
ቁጥሮች የቀረቡ በ US English ይፈለጉ እና ይካተታሉ የ ስርአቱ ቋንቋ ምንም ቢሆን: የ ቁጥር አቀራረብ አይፈጸምም: የ US English ማስገቢያዎች ካልተገኙ: የ መደበኛ አቀራረብ ይፈጸማል |
መደበቂያ |
በ አምዱ ውስጥ ያለው ዳታ ከውጪ የመጣ አይደለም |
እርስዎ ከ መረጡ አንዱን የ ቀን አቀራረብ (ቀወአ), (ወቀአ): ወይንም (አወቀ) እና እርስዎ ቁጥሮች ካስገቡ ያለ ቀን ምልክት: ቁጥሮቹ የሚተረጎሙት እንደሚከተለው ነው
የባህሪዎች ቁጥር |
የ ቀን አቀራረብ |
6 |
ሁለት ባህሪዎች ይወሰዳሉ ለ እያንዳንዱ ለ ቀን: ለ ወር: እና ለ አመት በ ተመረጠው ደንብ መሰረት |
8 |
አራት ባህሪዎች ይወሰዳሉ ለ አመት: ሁለት ለ እያንዳንዱ ለ ቀን: እና ለ ወር: በ ተመረጠው ደንብ መሰረት |
5 ወይንም 7 |
እንደ 6 ወይንም 8 ባህሪዎች: ነገር ግን የ ሂደቱ የ መጀመሪያ አካል አንድ ያነሰ ባህሪ አለው: ይህ ይጫነዋል የ ቀዳሚ ዜሮን ለ ቀን እና ለ ወር |
እርስዎ የ ቀዳሚ ዜሮ ማካተት ከ ፈለጉ እርስዎ ባመጡት ዳታ ውስጥ: በ ስልክ ቁጥሮች ውስጥ ለምሳሌ: መፈጸም ይቻላል ለ "ጽሁፍ" አቀራረብ ወደ አምድ ውስጥ
ቅድመ እይታ
ከ ውጪ የመጣው ጽሁፍ በ አምዶች ከ ተለየ በኋላ ምን እንደሚመስል ማሳያ: አቀራረብ ለ መፈጸም ወደ አምድ ውስጥ ከ ውጪ ሲመጣ: ይጫኑ አምድ ላይ እና ይምረጡ የ አምድ አይነት እርስዎ በሚመርጡ ጊዜ የ አምድ አይነት የ አምድ ራስጌ የ ተፈጸመውን አቀራረብ ያሳያል
እርስዎ ከ ፈለጉ መጠቀም የ ተወሰነ ስፋት ለ መለያየት ከ ውጪ የ መጣ ዳታ ወደ አምዶች ውስጥ: ይጫኑ በ ማስመሪያ ላይ የ ድንበሮች ስፋት ለ መወሰን
ለ በለጠ መረጃ ይህን ይመልከቱ መረጃ ስለ ማጣሪያዎች ማምጫ እና መላኪያ