የ XML ፋይል አቀራረብ
በ ነባር LibreOffice ፋይሎች መጫኛ እና ማስቀመጫ በ OpenDocument ፋይል አቀራረብ
የ OpenDocument file format (ODF) መደበኛ የ ፋይል አቀራረብ ነው በርካታ የ ሶፍዌር እና መተግበሪያዎች የሚጠቀሙበት: እርስዎ ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ ከ wikipedia.org/wiki/OpenDocument.
የ OpenDocument ፋይል አቀራረብ ስሞች
LibreOffice የሚቀጥለውን የ ፋይል አቀራረብ ይጠቀማል:
የ ሰነድ አቀራረብ |
የ ፋይል ተቀጥያ |
የ ODF ጽሁፍ |
*.odt |
የ ODF ጽሁፍ ቲምፕሌት |
*.ott |
የ ODF ዋናው ሰነድ |
*.odm |
የ HTML ሰነድ |
*.html |
የ HTML ሰነድ ቴምፕሌትስ |
*.oth |
የ ODF ሰንጠረዥ |
*.ods |
የ ODF ሰንጠረዥ ቴምፕሌት |
*.ots |
የ ODF መሳያ |
*.odg |
የ ODF መሳያ ቴምፕሌትስ |
*.otg |
የ ODF ማቅረቢያ |
*.odp |
የ ODF ማቅረቢያ ቴምፕሌትስ |
*.otp |
የ ODF መቀመሪያ |
*.odf |
የ ODF ዳታቤዝ |
*.odb |
LibreOffice ተጨማሪዎች |
*.oxt |
የ HTML አቀራረብ የ OpenDocument አቀራረብ አይደለም
ODF ቻርትስ የ ፋይል አቀራረብ ስም ነው ለ ብቸኛ ቻርትስ: ይህ አቀራረብ ከ ተጨማሪ *.odc ጋር አሁን እየተጠቀሙ አይደለም
የ OpenDocument አቀራረብ አፈጣጠር
የ OpenDocument አቀራረብ እድገት ቀስ በ ቀስ
የ ODF እትም |
ደረጃው የ ጸደቀበት ቀን በ OASIS |
መጀመሪያ የ ተደገፈው እትም ሶፍትዌር |
ODF 1.0 |
2005-05-01 |
OpenOffice.org 1.1.5 or StarOffice 7 |
ODF 1.1 |
2007-02-02 |
OpenOffice.org 2.2 or StarOffice 8 Update 4 |
ODF 1.2 |
2011-09-30 |
OpenOffice.org 3, StarOffice 9, Oracle Open Office |
ODF 1.2 (Extended) |
- |
OpenOffice.org 3.2 or StarOffice 9.2 |
በ አሁኑ እትም ውስጥ: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ የ እርስዎን ሰነዶች ለ ማስቀመጥ በ መጠቀም የ ODF 1.2 (ነባር) ወይንም ODF 1.0/1.1 (ወደ ኋላ ለ ቀሩ እንዲስማማ) ይምረጡ
እና ይምረጡ የ ODF አቀራረብ እትም ውስጥእርስዎ ሰነዶች መቀያየር ከ ፈለጉ ከ ሌሎች ተጠቃሚዎች ጋር የሚጠቀሙ የ OpenOffice.org 1 ወይንም StarOffice 7: ሰነዱን ያስቀምጡ በ መጠቀም የ ማጣሪያ ስም በ ፋይል አይነት ዝርዝር ሳጥን ውስጥ
መግለጽ ከፈለጉ ሌላ አይነት የ ፋይል አቀራረብ እንደ ነባር ይምረጡ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - መጫኛ/ማስቀመጫ - ባጠቃላይ ለ መፈለግ አማራጭ የ ፋይል አቀራረብ ለ እያንዳንዱ LibreOffice የ ሰነድ አይነት
የ XML ፋይል አካል
ሰነዶች በ OpenDocument ፋይል አቀራረብ የሚጠራቀመው በ ታመቀ zip ማህደር ውስጥ ነው የያዘ የ XML ፋይሎች: እነዚህን የ XML ፋይሎች ለ መመልከት: እርስዎ መክፈት ይችላሉ በ OpenDocument ፋይል በ unzip ፕሮጋራም: የሚቀጥሉት ፋይሎች እና ዳይሬክቶሪዎች ውስጥ ይጠራቀማሉ በ OpenDocument ፋይሎች ውስጥ:
-
የ ሰነዱ የ ጽሁፍ ይዞታ የሚገኘው በ ይዞታ.xml ነው
በ ነባር ይዞታ.xml የሚጠራቀመው ያለ አካሎች አቀራረብ ነው እንደ ማስረጊያ ወይንም የ መስመር መጨረሻ ለማሳነስ የማስቀመጫ ጊዜ እና ለ መክፈቻ ሰነዱን: የ ማስረጊያ እና የ መስመር መጨረሻ መጠቀሚያ ማስጀመር ይቻላል በ ባለሞያ ማዋቀሪያ ባህሪዎችን በማሰናዳት /org.openoffice.Office.Common/Save/Document PrettyPrinting ወደ እውነት
-
ይህ ፋይል meta.xml የያዘው የ meta መረጃ ነው ለ ሰነዱ: እርስዎ ማስገባት ይችላሉ በ ፋይል - ባህሪዎች ውስጥ
እርስዎ ሰነድ በ መግቢያ ቃል ካስቀመጡ meta.xml አይመሰጠርም
-
የ ፋይል ማሰናጃ.xml የያዘው ተጨማሪ መረጃ ነው ስለ ማሰናጃ ለዚህ ሰነድ
-
በ ዘዴዎች.xml, እርስዎ በ ሰነዱ ውስጥ የ ተፈጸሙትን ዘዴዎች ያገኛሉ በ ዘዴዎች መስኮት ውስጥ የሚታዩትን
-
የ meta-inf/manifest.xml ፋይል የሚገልጸው አካል የ XML ፋይል ነው
ተጨማሪ ፋይሎች እና ፎልደሮች መያዝ ይቻላል በ ጥቅል ፋይል አቀራረብ ውስጥ
የ XML አቀራረብ መግለጫ
የ OpenDocument አቀራረብ ገጽታ እዚህ ይገኛል በ www.oasis-open.org ድህረ ገጽ ውስጥ