የ መለኪያ ክፍሎች መቀየሪያ
በ አንዳንድ ንግግሮች ውስጥ: እርስዎ ማስገባት ይችላሉ የ መለኪያ ዋጋዎች ወደ ማስገቢያ ሳጥን ውስጥ: እርስዎ የ ቁጥር ዋጋ ካስገቡ: የ ነባር መለኪያ ክፍል ይጠቀማል
መግለጽ ይችላሉ ነባር የ መለኪያ ክፍል ለ መጻፊያ ጽሁፍ ሰነዶች በ ንግግር ውስጥ በ መምረጥ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - LibreOffice መጻፊያ - ባጠቃላይ ለ ሰንጠረዥ ለ መሳያ እና ለ ማስደነቂያ: የዚያን አይነት ሰነድ ይክፈቱ እና ይክፈቱ ተገቢውን ባጠቃላይ ገጽ እንደ መጻፊያ
በ ማስገቢያ ሳጥኖች ውስጥ ለ እርዝመት መለኪያ እርስዎ መጨመር ይችላሉ የ መለኪያ አሕፃሮተ ቃል በሚከተለው ዝርዝር መሰረት:
የ መለኪያ አኅጽሮት ቃል |
መግለጫዎች |
ሚሚ |
ሚሊ ሚትር |
ሴሚ |
ሴንቲ ሚትር |
ኢንች ወይንም " |
ኢንች |
ፓይ |
ፒካ |
ነጥብ |
ነጥብ |
የሚቀጥለው መቀመሪያ የ መለኪያዎች መቀየሪያ ነው:
-
1 ሴሚ = 10 ሚሚ
-
1 ኢንች = 2.54 ሴሚ
-
1 ኢንች = 6 ፒካ = 72 ነጥብ
ለ ምሳሌ በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ መክፈቻ አቀራረብ - አንቀጽ - ማስረጊያ & ክፍተት. የ አሁኑን ሰነድ በ አንድ ኢንች ለ ማስረግ ማስገቢያ 1 ኢንች ወይንም 1" ወደ ከ "ጽሁፍ በፊት" ሳጥን ውስጥ እንቀጹን በ 1 ሴሚ ለ ማስረግ ማስገቢያ 1 ሴሚ ወደ ማስገቢያው ሳጥን ውስጥ
የተፈቀደውን ከፍተኘ ወይንም ዝቅተኛ ዋጋ መጠን እንደ ቅደም ተከተላቸው ለማስገባት: ይጫኑ የ አሁኑን ዋጋ እና ከዛ ይጫኑ ገጽ ወደ ላይ ወይንም ገጽ ወደ ታች ቁልፍ