የ ኢንተርኔት ደንብ ቃላት መፍቻ

እርስዎ አዲስ ከሆኑ ለ ኢንተርኔት: ብዙ አዲስ ያልተለመዱ ቃሎች ይገጥምዎታል: ለምሳሌ: መቃኛ: ምልክት ማድረጊያ: ኢ-ሜይል: ድህረ ገጽ: መፈለጊያ ሞተር: እና በጣም ብዙ በርካታ ቃሎች ይገጥምዎታል: የ መጀመሪያውን ደረጃ ቀላል ለማድረግ: ይህ ቃላት መፍቻ ጥቂት በጣም አስፈላጊ የሆኑትን ለ መግለጽ ይሞክራል በ ኢንተርኔት: ኢንትራኔት: ደብዳቤ: እና ዜናዎች ውስጥ

CMIS

The Content Management Interoperability Services (CMIS) ደንብ የሚገልጸው የ ግዛት ክፍል ነው እና የ ዌብ ግልጋሎቶች እና Restful AtomPub ማጣመሪያ እርስዎን የሚያስችል ትልቅ መቀበያ እና መጠቀሚያ ነው ለ Enterprise Content Management (ECM) ስርአቶች: CMIS የሚጠቀመው የ ዌብ ግልጋሎት እና ዌብ 2.0 ገጽታዎችን ነው ለ ሰፊ መረጃ ለማካፈል በ ኢንተርኔት አሰራር ከ ሺያጭ-ነፃ በሆነ አቀራረብ: በ ሰነድ ስርአት ውስጥ: አታሚዎች እና ማጠራቀሚያዎች: ከ አንድ enterprise እና በ ካምፓኒዎች መካከል

EPUB

EPUB መደበኛ የ ኤሌክትሮኒክ መጽሀፍ ፋይሎች ነው ከ ተጨማሪዎች ጋር: .epub ማውረድ እና ማንበብ ይቻላል በ ተለያዩ አካሎች ላይ እንደ ስማርት ስልኮች: ታብሌቶች: ኮምፒዩተሮች: ወይንም ኤ-ማንበቢያ

EPUB አሁን መደበኛ የ ቴክኒካል ሕትመት ነው ለ ለ W3C ሕትመት ቡድን : EPUB የ ተወደደ አቀራረብ ነው: ምክንያቱም open እና መሰረት ያደረገው HTML ነው:

An EPUB publication is delivered as a single file and is an unencrypted zipped archive containing a website. It includes HTML files, images, CSS style sheets, and other assets such as metadata, multimedia and interactivity.

FTP

FTP ማለት የ File Transfer Protocol እና መደበኛ የ ማስተላለፊያ አሰራር ነው ለ ፋይሎች በ ኢንተርኔት ውስጥ: የ FTP ሰርቨር ፕሮግራም ነው: በ ኮምፒዩተር ላይ ከ ኢንተርኔት ጋር የ ተገናኘ ፋይሎች የሚያጠራቅም እና የሚያስተላልፍ በ FTP. በመረዳት: FTP ሀላፊ ነው ለ ማስተላለፍ እና ለማውረድ ፋይሎችን ከ ኢንተርኔት ላይ: HTTP (Hypertext Transfer Protocol) የሚያቀርበው ግንኙነት ማሰናዳት ነው እና ዳታ ማስተላለፍ በ WWW ሰርቨሮች እና ደንበኞች መካከል

HTML

HTML (Hypertext Markup Language) የ ሰነድ ኮድ ቋንቋ ነው: የሚጠቅመው ለ ፋይል አቀራረብ ነው ለ WWW ሰነዶች: የ መነጨውም ከ SGML እና ጽሁፍ: ንድፎች: ቪዲዮዎች: እና ድምፆች ያካትታል

እርስዎ መጻፍ ከ ፈለጉ የ HTML ትእዛዞች በ ቀጥታ: ለምሳሌ: እርስዎ በሚለማመዱ ጊዜ ዝግጁ ከሆኑ ከ አንዱ የ HTML መጽሀፎች ውስጥ: ያስታውሱ የ HTML ገጾች ንፁህ የ ጽሁፍ ፋይሎች ናቸው: የ እርስዎን ሰነድ ያስቀምጡ በ ሰነድ አይነት ውስጥ በ ጽሁፍ እና ይስጡት የ ፋይል ስም ተቀጥያ .HTML. እርግጠኛ ይሁኑ እንደሌለ umlauts ወይንም ሌሎች የ ተለዩ ባህሪዎች የ ተስፋፉ ባህሪዎች ስብስብ: እርስዎ ከ ፈለጉ እንደገና-መከፈት ይህን ፋይል በ LibreOffice እና ማረም በ HTML ኮድ: እርስዎ መጫን አለብዎት በ ፋይል አይነት ጽሁፍ እና በ ፋይል አይነት አይደለም የ ዌብ ገጾች

በ ኢንተርኔት ላይ የ HTML ቋንቋ የሚያስተዋውቁ በርካታ ማመሳከሪያዎች ይገኛሉ

HTTP

የ Hypertext Transfer Protocol የ ተቀረጸ ማስተላለፊያ ነው ለ WWW ሰነዶች በ WWW ሰርቨሮች (ጋባዥ) እና መቃኛ (ደንበኞች) መካከል

Hyperlink

Hyperlinks መስቀልኛ-ማመሳከሪያዎች ናቸው: በ ተለያየ ቀለም የ ደመቁ ጽሁፎች እና የሚጀምሩ በ አይጥ ቁልፍ-በ መጫን: በ hyperlinks እርዳታ አንባቢዎች መዝለል ይችላሉ ወደ ተወሰነ መረጃ በ ሰነድ ውስጥ: እንዲሁም ከ ተዛመዱ መረጃዎች ጋር በ ሌላ ሰነድ ውስጥ

በ LibreOffice እርስዎ መመደብ ይችላሉ የ hyperlinks ወደ ጽሁፍ እንዲሁም ወደ ንድፍ እና የ ጽሁፍ ክፈፎች ውስጥ (ይህን ይመልከቱ የ Hyperlink ንግግር ምልክት በ መደበኛ መደርደሪያ ላይ)

Java

የ Java programming language ነፃ የ ፕሮግራም ቋንቋ ነው: የሚጠቅመው ለ ኢንተርኔት ነው: ድህረ ገጾች እና መተግባሪያዎች በ Java class ፋይሎች መጠቀም ይችላሉ ለ ዘመናዊ የ መስሪያ ስርአቶች: የ Java programming language ብዙ ጊዜ የሚፈጠረው በ Java development environment ነው: እና ከዛ ይዘጋጃል ወደ "byte code".

SGML

SGML ማለት የ "Standard Generalized Markup Language". SGML iመሰረት ያደረገው ሀሳብ የ ሰነዶች አካል እና ሌሎች የ ተዛመዱ አካላቶች መግለጽ የሚቻል ያለ ማመሳከሪያ እነዚህ አካላቶች እንዴት እንደሚታዩ ነው: ትክክለኛው ማሳያ ለ እነደዚህ አይነት ሰነድ እንደ ውጤቱ አካል እና ዘዴ ምርጫዎች ይለያያል: በ ተዘጋጁ ጽሁፎች ውስጥ: የ SGML አካላቶችን መገለጽ ብቻ ሳይሆን (በ DTD = Document Type Definition) ነገር ግን እንዲሁም በ ትክክል መጠቀማቸውን ያረጋግጣል

HTML የ ተለየ መተግበሪያ ነው ለ SGML. ይህም ማለት በርካታ ዌብ መቃኛዎች የ ተወሰነ መጠን የ SGML ደረጃዎችን ይደግፋሉ እና ሁሉም የ SGML-ያስቻሉ ስርአቶች በጣም ውብ የሆነ የ HTML ገጾች ይኖራቸዋል

URL

የ Uniform Resource Locator (URL) የሚያሳየው የ ሰነድ ወይንም የ ሰርቨር አድራሻ ነው በ ኢንተርኔት ላይ: ባጠቃላይ የ URL አካል ይለያያል እንደ አይነቱ እና ባጠቃላይ ፎርም አይነት እና ግልጋሎት://Hostname:Port/Path/Page#Mark ምንም እንኳን ሁሉም አካላቶች ባያስፈልጉም: URL መሆን ይችላል የ FTP አድራሻ: የ WWW (HTTP) አድራሻ: የ ፋይል አድራሻ ወይንም የ ኢ-ሜይል አድራሻ:

WebDAV

አጭር ለ ዌብ-መሰረት ባደረገ ስርጭት ማረሚያ እና እትም: የ IETF ደረጃ ማሰናጃ መድረክ-ነፃ ተጨማሪዎች ለ HTTP ተጠቃሚውን በ ቡድን ለ ማረም ያስችለዋል: እና ፋይሎች ለማስተዳደር በ ዌብ ሰርቨሮች ላይ: የ WebDAV features XML ባህሪዎች በ metadata, መቆለፊያ - ደራሲዎችን ለ መጠበቅ አንዱ የ አንዱን ስራ ላይ ደርቦ እንዳይጽፍ - የ ስም ቦታዎች እና መቆጣጠር የ ሩቅ ፋይሎች አስተዳዳሪ: የWebDav አንድ አንድ ጊዜ DAV. ይባላል

መፈለጊያ ሞተሮች

የ መፈለጊያ ሞተር ግልጋሎት ነው ኢንተርኔትን መሰረት ያደረገ የ ሶፍትዌር ፕሮግራም የሚጠቅመውም ለ መቃኘት ነው ሰፊ መረጃዎችን ቁልፍ ቃሎችን በ መጠቀም

ቁራጭ

HTML ገጾች የያዙ አንዳንድ የ መገንቢያ እና አቀራረብ ትእዛዞችን tags. ይባላሉ: Tags የ ኮድ ቃሎች ናቸው በ ክንፎች የ ተከበቡ በ ሰነድ መግለጫ ቋንቋ በ HTML. ውስጥ: በርካታ tags የሚይዙት ጽሁፍ ወይንም hyperlink ማመሳከሪያዎች ነው በ መከፈቻ እና በ መዝጊያ ቅንፎች መካከል ውስጥ: ለምሳሌ: አርእስቶች ምልክት ይደረግባቸዋል በ tags <h1> በ መጀመሪያ እና </h1> በ አርእስቱ መጨረሻ ላይ: አንዳንድ tags የሚታዩት በ ራሳቸው ነው እንደ <br> ለ መስመር መጨረሻ ወይንም <img ...> ንድፎች ለ ማገናኘት

በ ደንበኛ በኩል የ ምስል ካርታ

ስእሉ ያለበት ቦታ ወይንም ክፈፍ አንባቢው የሚጫንበት አገናኙ በሚታይበት ማገናኛ URL የ አይጥ መጠቆሚያ በላዩ በሚያልፍ ጊዜ: የ ምስል ካርታ በ ደረጃ ይጠራቀማል ከ ስእሉ በታች በኩል እና መረጃ ይይዛል ስለ ተመሳከረው አካባቢ: በ ደንበኛ በኩል የ ምስል ካርታ ጉዳቱ አሮጌ ዌብ መቃኛዎች ማንበብ አይችሉም: ወደ ፊት አንድ ቀን ይህ ችግር ይፈታል

የ ምስል ካርታ በሚያስቀምጡ ጊዜ: ይምረጡ የ ፋይል አይነት SIP – መመልከቻ ማስጀመሪያ የ ምስል ካርታ ይህ የ ምስል ካርታ በ ቀጥታ አቀራረብ ያስቀምጣል: መፈጸም የሚቻል በ እያንዳንዱ ንቁ ስእል ወይንም ክፈፍ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: ነገር ግን: እርስዎ መጠቀም ከ ፈለጉ የ ምስል ካርታ በ አሁኑ ስእል ውስጥ ወይንም የ ጽሁፍ ክፈፍ ውስጥ: እርስዎ ማስቀመጥ የለብዎትም በ ተለየ አቀራረብ ውስጥ: አካባቢውን ከ ገለጹ በኋላ: በ ቀላሉ ይጫኑ መፈጸሚያ ሌላ ምንም አያስፈልግም: የ ደንበኛ በኩል የ ምስል ካርታ ተቀምጧል በ HTML አቀራረብ በ ቀጥታ ይገባል ወደ ገጽ በ HTML ኮድ ውስጥ

ክፈፎች

ክፈፎች በጣም ጠቃሚ ናቸው ንድፍ ለ መፍጠር የHTML ገጾች LibreOffice ተንሳፋፊ ክፈፎች ይጠቀሙ እርስዎ እቃዎችን የሚያስቀምጡበት እንደ ንድፎች: ሙቪ ፋይሎች: እና ድምጾች: የ ክፈፍ አገባብ ዝርዝር የሚያሳየው ምርጫዎች ለ እንደ ነበር መመለሻ ወይንም የ ክፈፍ ይዞታዎችን ለማረም ነው: አንዳንድ ትእዛዞች ተዘርዝረዋል: በ ማረሚያ - እቃ ክፈፍ በሚመረጥ ጊዜ

ወኪል

ወኪል ኮምፒዩተር በ ኔትዎርክ ውስጥ የሚያገለግለው እንደ ቁራጭ ሰሌዳ ነው ለ ዳታ ማስተላለፊያ: እርስዎ ኢንተርኔታ ጋር መድረስ ሲፈልጉ በ ካምፓኒው ኔትዎርክ ውስጥ እና ሲጠይቁ ድህረ ገጽ ቀደም ብሎ የ ተነበበ በ ሌሎች ሰራተኞች: ወኪል ኮምፒዩተር ማሳየት ይችላል ድህረ ገጹን በፍጥነት: ማስታወሻ ውስጥ እስካለ ድረስ: ሁሉም መመርመር ያለባቸው በዚህ ጊዜ ወኪሉ የያዘው መረጃ ዘመናዊ መሆኑን ነው: ሁኔታው እንደዚህ ከሆነ: ገጹን ማውረድ አያስፈልግም: በጣም ዝግተኛ ከሆነ ኢንተርኔት ውስጥ: ነገር ግን በ ወኪሉ ላይ ያለውን ይጭናል

የ ምስል ካርታ

የ ምስል ካርታ ማመሳከሪያ-sensitive ነው ለ ንድፍ እና የ ጽሁፍ ክፈፍ: እርስዎ መጫን ይችላሉ የ ተገለጸ ቦታ በ ንድፍ ወይንም የ ጽሁፍ ክፈፍ ላይ: ለ መሄድ ወደ ኢላማው (URL) ከ ቦታው ጋር ተገናኝቷል: የ ማመሳከሪያ ቦታዎች: ከ ተገናኙ URLs ጋር እና ተመሳሳይ ጽሁፍ ይታያል የ አይጥ መጠቆሚያውን በላዩ ላይ ሲያሳርፉ: የ ተገለጹ በ የ ምስል ካርታ ማረሚያ

ሁለት የ ተለያዩ አይነቶች የ ምስል ካርታዎች አሉ:የ ደንበኛ በኩል የ ምስል ካርታ የሚገመገመው በ ደንበኛ ኮምፒዩተር ነው: ንድፉን የሚጭነው ከ ኢንተርኔት ነው: ነገር ግን በ ሰርቨር በኩል ያለ የ ምስል ካርታ የሚገመገመው በ ሰርቨር ኮምፒዩተር ነው በሚያቀርብ HTML ገጽ በ ኢንተርኔት: በ ሰርቨር መገምገሚያ: የ ምስል ካርታ መጫን አንፃራዊ ቦታ ይልካል መጠቆሚያው ባለበት ቦታ ከ ምስሉ ጋር ወደ ሰርቨር: እና ከ ሰርቨሩ ላይ የ ተሰናዳው ፕሮግራም ይመልሳል: በ ደንበኛ መገምገሚያ ውስጥ: መጫን የ ተወሰነ ትኩስ ቦታ የ ምስል ካርታ URL ያስጀምራል: መደበኛ የ ጽሁፍ አገናኝ እንደሆነ አይነት: ይህ URL ይታያል በ አይጥ መጠቆሚያው ከ ታች በኩል በሚያልፍ ጊዜ በ ምስል ካርታ ላይ

የ ምስል ካርታን በ ተለያየ መንገድ መጠቀም ይቻላል: እንዲሁም በ ተለያዩ አቀራረቦች ማስቀመጥ ይቻላል

የ ምስል ካርታ አቀራረብ

የ ምስል ካርታ በ ሁለት የ ተከፈለ ነው: በ ሰርቨር በኩል የሚመረመር (ይህ ማለት: በ እርስዎ ኢንተርኔት አቅራቢ) እና በ ዌብ መቃኛ ላይ የሚመረመር በ አንባቢው ኮምፒዩተር

የ ሰርቨር በኩል የ ምስል ካርታ

የ ሰርቨር በኩል የ ምስል ካርታ ለ አንባቢው በ ገጹ ላይ የሚታየው እንደ ስእል ወይንም ክፈፍ ነው: ይጫኑ በ ምስል ካርታ ላይ በ አይጥ መጠቆሚያው: እና አንፃራዊ ቦታ ለ ሰርቨር ይላካል: በ ሌላ ፕሮግራም በ መረዳት: ሰርቨሩ ከዚያ በኋላ የሚወስደውን እርምጃ ይወስናል: በርካታ ተስማሚ ያልሆኑ መንገዶች አሉ ይህን ሂደት ለ መግለጽ: ሁለቱ በጣም የ ተለመዱ እነዚህ ናቸው:

LibreOffice የ ምስል ካርታ ይፈጥራል ለ ሁለቱም መንገዶች: ይምረጡ አቀራረብ ከ ፋይል አይነት ዝርዝር ውስጥ በ ማስቀመጫ እንደ ንግግር ውስጥ: በ የ ምስል ካርታ ማረሚያ ውስጥ: የ ተለዩ የ ካርታ ፋይሎች ይፈጠራሉ እርስዎ ወደ ሰርቨር የሚጭኑት: እርስዎ መጠየቅ አለብዎት የ እርስዎን ኢንተርኔት አቅራቢ ወይንም የ ኔትዎርክ አስተዳዳሪ ምን አይነት የ ምስል ካርታ በ ሰርቨሩ እንደሚደገፍ እና የ መመርመሪያ ፕሮግራሙ ጋር እንዴት እንደሚደረስ ይጠይቁ