አዘውትረው-የተጠቀሙባቸው ቁልፎች

መሰረዣ

ከ ተጫኑ መሰረዣ ንግግሩ ይዘጋል የ ፈጸሙት ለውጥ አይቀመጥም

መጨረሻ

ሁሉንም ለውጦች መፈጸሚያ እና አዋቂውን መዝጊያ

እቃ መደርደሪያ

ከ ምልክት አጠገብ ያለውን ቀስት በ መጫን የ እቃ መደርደሪያ መክፈት ይችላሉ: የ እቃ መደርደሪያውን ለማንቀሳቀስ አርእስቱን ይዘው ይጎትቱ: የ አይጥ ቁልፉን ሲለቁ የ እቃ መደርደሪያው በ አዲሱ ቦታ ይቀመጣል: ወደ ሌላ ቦታ ይጎትቱ ወይንም ወደ መስኮት ጠርዝ አጠገብ የ እቃ መደርደሪያው እዚያ ይቆያል: መዝጋት ከፈለጉ የመዝጊያውን ምልክት በ መስኮቱ ላይ ይጫኑ: የ እቃ መደርደሪያውን እንደገና እንዲታይ ከፈለጉ ይምረጡመመልከቻ - እቃ መደርደሪያ - (የ እቃ መደርደሪያውን ስም)

ማዞሪያ ቁልፍ

  1. በ ፎርም መቆጣጠሪያ: ማሽከርከሪያ ቁልፍ ንብረት ነው ለ ሂሳብ ሜዳ: የ ገንዘብ ሜዳ: የ ቀን ሜዳ: ወይንም የ ሰአት ሜዳ: ንብረቱ የ "ማሽከርከሪያ ቁልፍ" ካስቻሉ ሜዳው ያሳያል ጥንድ ምልክቶች ከ ቀስቶች መጠቆሚያ ጋር ወደ ተቃራኒ አቅጣጫዎች: በ ቁመት ወይንም በ አግድም

  2. በ Basic IDE, ማሽከርከሪያ ቁልፍ ስም ነው ለ ቁጥር ሜዳ ከ ሁለት ቀስት ምልክቶች ጋር የሚጠቀሙበት

እርስዎ መጻፍ ይችላሉ የ ቁጥር ዋጋ ወደ ሜዳ ውስጥ ከ ማዞሪያ ቁልፍ አጠገብ ባለው: ወይንም ይምረጡ ዋጋ በ ቀስት ወደ-ላይ ወይንም ቀስት ወደ-ታች ምልክቶችን ማዞሪያ ቁልፍ: በ ፊደል ገበታ ላይ ይጫኑ ገጽ ወደ ላይ እና ገጽ ወደ ታች ቁልፎችን: ከፍተኛ እና አነስተኛ ዋጋዎችን ለማሰናዳት

ከ ማሽከርከሪያ ቁልፍ አጠገብ ያለው ሜዳ የ ቁጥር ዋጋዎች የሚገልጽ ከሆነ እርስዎ መግለጽ ይችላሉ የ መለኪያ ክፍል ለምሳሌ: 1 ሴሚ ወይንም 5 ሚሚ: 12 ነጥብ ወይንም 2".

መቀየሪያ

እርስዎ ከ ተጫኑ ወደፊት ንግግሩን: ይህ ቁልፍ ይቀጥሉ ይሆናል: በ መጨረሻው ገጽ ላይ ቁልፉ ስሙ መቀየሪያ ይሆናል: መቀየሩ የሚፈጸመው ይህን ቁልፍ ሲጫኑ ነው

ዝርዝር አገባብ

የ እቃውን አገባብ ዝርዝር ለማስጀመር በ መጀመሪያ እቃውን ይጫኑ በ የ አይጥ ቁልፍ ለመምረጥ እና ከዛ አንዳንድ የ አገባብ ዝርዝር መጥራት ይቻላል እቃው ባይመረጥም እንኳን: የ አገባብ ዝርዝር በ ሁሉም ቦታ ይገኛሉ በ LibreOffice.

ማጥፊያ

የተመረጠውን አካል ወይንም አካሎች ከ ማረጋገጫ በኋላ ማጥፊያ

ማጥፊያ

የተመረጠውን አካል ወይንም አካሎች ያለ ማረጋገጫ ማጥፊያ

ሜትሪክ

እርስዎ ዋጋዎችን ማስገባት ይችላሉ በ ማስገቢያ ሜዳዎች የተለያዩ መለኪያ ክፍሎችን: ነባር መለኪያው ኢንች ነው: ነገር ግን: እርስዎ በ ትክክል ስፋት ከ ፈለጉ 1ሲሚ: ይጻፉ "1ሲሚ". ተጨማሪ መለኪያዎች ዝግጁ ናቸው እንደ አገባቡ: ለምሳሌ: 12 ነጥብ ለ 12 ነጥብ ክፍተት: አዲሱ መለኪያ እውነትን መሰረት ያላደረገ ከሆነ: ፕሮግራሙ በ ቅድሚያ የተወሰነ ከፍተኛ ወይንም አነስተኛ ዋጋ ይጠቀማል

መዝጊያ

ንግግሩን መዝጊያ እና ሁሉንም ለውጦች ማስቀመጫ

መዝጊያ

ንግግሩን መዝጊያ

መፈጸሚያ

የ ተሻሻለውን ወይንም የ ተመረጠውን ዋጋ ንግግሩ ሳይዘጋ መፈጸሚያ

ማሳነሻ / ማሳደጊያ

ይጫኑ የ ማሳነሻ ምልክት ንግግሩን ለማሳነስ ከ ማስገቢያው ሜዳ እኩል ለማድረግ: ከዛ በኋላ ቀላል ይሆናል ምልክት ለማድረግ የሚፈለገውን ማመሳከሪያ በ ወረቀቱ ውስጥ:ምልክቱ ራሱ በራሱ ይቀየራል ወደ ማሳደጊያ ምልክት: ይጫኑ እንደ ነበር ለመመለስ ንግግሩን ወደ ዋናው መጠን

እርስዎ ወረቀቱ ላይ በ አይጥ ሲጫኑ ንግግሩ ራሱ በራሱ ያንሳል: ወዲያውኑ የ አይጥ ቁልፉን ሲያነሱ ንግግሩ እንደ ነበር ይመለሳል: እና የ ማመሳከሪያ መጠን በ አይጥ የ ተገለጸው ይደምቃል በ ሰነዱ ውስጥ በ ሰማያዊ ክፈፍ

ምልክት

ማሳጠሪያ

ምልክት

ማሳደጊያ

የ ቅድመ እይታ ሜዳ

አሁን የተመረጠውን በቅድመ እይታ ማሳያ

የሚቀጥለው

ይጫኑ የ ይቀጥሉ ቁልፍ: እና አዋቂው ይጠቀማል የ አሁኑን ንግግር ማሰናጃዎች እና ይቀጥላል ወደሚቀጥለው ደረጃ: በ መጨረሻው ደረጃ ክሆኑ ይህ ቁልፍ ይቀየራል ወደ መፍጠሪያ

የ ንግግር ቁልፎች

እንደ ነበር መመለሻ

የ ተሻሻሉትን ዋጋዎች እንደ ነበር መመለሻ ወደ tab ገጽ ወደ ነባር ዋጋቸው

መሰረዣ

ንግግሩን መዝጊያ እና ለውጦቹን ማስወገጃ

እሺ

ለውጦቹን ማስቀመጫ እና ንግግሩን መዝጊያ

እንደነበር መመለሻ

Resets changes made to the current tab to those applicable when this dialog was opened.

እንደነበር መመለሻ

እንደ ነበር መመለሻ የ ተፈጸመውን ለውጥ በ አሁኑ tab ላይ የሚፈጸመውን ይህ ንግግር ሲከፍት: የማረጋገጫ ጥያቄ አይታይም ይህን ንግግር ሲዘጉ

እንደነበር መመለሻ

እንደ ነበር መመለሻ የ ተሻሻሉ ዋጋዎችን ወደ ነባር ዋጋቸው

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

የ ማረጋገጫ ጥያቄ አይታይም፡ እሺን በመጫን ንግግሩን ካረጋገጡ ሁሉም ማሰናጃ በዚህ ንግግር ውስጥ እንደ ነበር ይመለሳል


መደበኛ

እንደ ነበር መመለሻ የሚታዩ ዋጋዎችን ወደ ነባር ዋጋቸው ወደ መግጠሚያ ዋጋቸው

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ማረጋገጫ አይታይም ነባሩ እንደገና እስከሚጫን ድረስ


ወደ ኋላ

ባለፈው ደረጃ ላይ የ ተመረጠውን ንግግር ማሳያ: የ አሁኑ ማሰናጃ እንደ ነበር ይቆያል ይህ ገጽ ዝግጁ የሚሆነው ከ ገጽ ሁለት በኋላ ነው

ምርጫ

ይጫኑ የ ምርጫ ምልክት ቁልፍ ንግግሩን ለማስፋት ተጨማሪ ምርጫዎች ለማሳየት: ይጫኑ እንደገና ንግግሩን እንደ ነበር ለመመለስ

የሚከተሉትን ተግባሮች ይመልከቱ:

መፈለጊያ የሚደግፋቸው መደበኛ አገላለጾች ማስገባት ይችላሉ "ሁሉንም.*" ለምሳሌ ለማግኘት የመጀመሪያውን አካባቢ የ "ሁሉንም" እና ሌሎች ባህሪዎችን ተከትሎ፡ እንዲሁም ጽሁፍ ማግኘት ከፈለጉ መደበኛ አገላላጽ የሆነ እያንዳንዱን ባህሪ መቀጠል ያስፈልጋል ከ \ ባህሪ ጋር መቀየር ይችላሉ ራሱ በራሱ ግምገማ ማብሪያ እና ማጥፊያ ከ - LibreOffice Calc - ሰንጠረዥ

ስህተት ከ ተፈጠረ: ተግባሩ ሎጂካል ወይንም የ ቁጥር ዋጋ ይመልሳል

(እዚህ ትእዛዝ ጋር መድረስ የሚችሉት በ አገባብ ዝርዝር ብቻ ነው).

ሁለት ጊዜ-በ መጫን በ መሳሪያ ላይ: እርስዎ ለ በርካታ ስራዎች ሊጠቀሙበት ይችላሉ: እርስዎ መሳሪያውን በ ነጠላ-መጫን ከጠሩ: ወደ ነበረበት ይመላሳል ወደ መጨረሻው ምርጫ: ስራውን ከፈጸመ በኋላ

ይጫኑ Shift+F1 እና ወደ መቆጣጠሪያው ይጠቁሙ ስለ መቆጣጠሪያው በበለጠ ለመረዳት

የ ምርጫ ንግግር ቁልፍ

እሺ

በ ገጹ ላይ ያሉትን ለውጦች ማስቀመጫ እና የ ምርጫውን ንግግር መዝጊያ:

መሰረዣ

ሁሉንም ለውጦች ማስወገጃ እና የ ምርጫውን ንግግር መዝጊያ:

እንደነበር መመለሻ

Resets changes made to the current tab to those applicable when this dialog was opened.

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

አንዳንድ ለውጦችን እንደ ነበር መመለስ አይቻልም አንዴ ከታረሙ በኋላ: ለውጦችን በ እጅ ያርሙ ወይንም ይጫኑ መሰረዣ እና የ ምርጫ ንግግርን እንደገና ይክፈቱ: