እቃ መደርደሪያ

ይህ ክፍል የሚያቀርበው ባጠቃላይ ዝግጁ የሆኑ የ እቃ መደርደሪያ ነው ለ LibreOffice መሳያ

ይህ ባጠቃላይ የሚገልጸው ነባር የ እቃ መደርደሪያ ማሰናጃ ነው ለ LibreOffice.

መደበኛ መደርደሪያ

መደበኛ መደርደሪያ ዝግጁ ነው ለሁሉም LibreOffice መፈጸሚያ

የ መሳያ መደርደሪያ

መሳያ መደርደሪያ የያዘው ዋናውን የ መሳያ እቃዎችን ነው

መስመር እና መሙያ መደርደሪያ

መስመር እና መሙያ የ ያዛቸው ትእዛዞች ለ አሁኑ ማረሚያ ዘዴ ነው

የ ሰንጠረዥ መደርደሪያ

ሰንጠረዥ መደርደሪያ የ ያዛቸው በ ሰንጠረዥ ሲሰሩ የሚያስፈልጉ ተግባሮች ናቸው: የሚታዩትም መጠቆሚያውን ወደ ክፍሉ ላይ ሲያደርጉ ብቻ ነው

የ ጽሁፍ አቀራረብ መደርደሪያ

ለማሳየት የ ጽሁፍ አቀራረብ መደርደሪያ መጠቆሚያውን በ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ ያድርጉ

ምስል መደርደሪያ

ይጠቀሙ የ ምስል መደርደሪያ ለማሰናዳት የ ቀለም ማነፃፀሪያ እና ብሩህነት ባህሪዎች ለተመረጠው የ ንድፍ እቃ(ዎች)

የ ነጥቦች መደርደሪያ ማረሚያ

ማረሚያ ነጥቦች መደርደሪያ ይታያል የ ፖሊጎን እቃ በሚመርጡ ጊዜ እና ይጫኑ ማረሚያ ነጥቦች

የምርጫዎች ባር

ምርጫዎች መደርደሪያን ማሳየት ይችላሉ በመምረጥ መመልከቻ - እቃ መደርደሪያ - ምርጫዎችን .

ቀለም መደርደሪያ

ማሳያ ወይንም መደበቂያ የ ቀለም መደርደሪያ ለማሻሻል ወይንም ለ መቀየር የሚታየውን የ ቀለም ሰንጠረዥ ይምረጡ አቀራረብ - ቦታ እና ከዛ ይጫኑ የ ቀለሞች tab.

የ ሁኔታዎች መደርደሪያ

የ ሁኔታዎች መደርደሪያ የሚያሳየው መረጃ ስለ እርስዎ ሰነድ እንዲሁም የተመረጠውን እቃ ነው: እርስዎ ሁለትጊዜ-ይጫኑ በ አንዳንድ እቃዎች ሁኔታዎች መደርደሪያ ላይ ለ መክፈት የተዛመዱ የ ንግግር መስኮቶች

3ዲ-ማሰናጃዎች

የ 3ዲ-ማሰናጃዎች እቃ መደርደሪያ የሚቆጣጠረው የተመረጡትን የ 3ዲ እቃ ባህሪዎችን ነው

የ ፊደል ስራ

የ ፊደል ስራ እቃ መደርደሪያ የሚክፈተው የ ፊደል ስራ እቃ ሲመርጡ ነው

ማስገቢያ