ዝርዝሮች

የሚቀጥሉት መግለጫ ናቸው ለ LibreOffice መሳያ ዝርዝር ፡ ንዑስ ዝርዝር እና ንግግሮች

የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ መስራት የሚፈልጉትን ሰነድ የያዘ መስኮት መመረጥ አለበት ዝርዝር ትእዛዙን ለ መጠቀም: በ ተመሳሳይ: እርስዎ እቃ መምረጥ አለብዎት በ ሰነዱ ውስጥ ዝርዝር ትእዛዙን ለ መጠቀም ከ እቃው ጋር የ ተዛመደውን


የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ዝርዝር አገባብ sensitive ነው: ይህ ማለት እነዚህ ዝርዝር እቃዎች ዝግጁ የሚሆኑት አሁን ለሚሰሩት ስራ አስፈላጊ ሲሆኑ ነው: መጠቆሚያው በ ጽሁፍ አካባቢ ካለ: እነዚህ ሁሉም ዝርዝር እቃዎች ዝግጁ ይሆናሉ ጽሁፉን ለማረም: እርስዎ ንድፍ ከ መረጡ በ ሰነድ ውስጥ: ለ እርስዎ የ ንድፍ ማረሚያ ዘዴ ይታያል


ፋይል

ይህ ዝርዝር የያዛቸው ጠቅላላ ትእዛዞች በ መሳያ ሰነድ እንዴት እንደሚሰሩ ነው: እንደ መክፈቻ መዝጊያ እና ማተሚያ ለ መዝጋት LibreOffice መሳያን ይጫኑ መውጫ :

ማረሚያ

በዚህ ዝርዝር ውስጥ ያሉ ትእዛዞች የሚጠቅሙት የ መሳያ ሰነዶችን ለማረም ነው (ለምሳሌ ኮፒ ማድረጊያ እና መለጠፊያ)

መመልከቻ

ለ መሳያ ሰነዶች የ ማሳያ ባህሪዎች ማሰናጃ

ማስገቢያ

ይህ ዝርዝር የሚያስችለው አካሎችን ለማስገባት ነው እንደ ንድፎች እና መምሪያዎች ወደ መሳያ ሰነዶች

አቀራረብ

የ እርስዎን ሰነድ እቅድ እና ይዞታዎች አቀራረብ ትእዛዝ ይዟል

መሳሪያዎች

ይህ ዝርዝር የ ያዛቸው መሳሪያዎች ለ LibreOffice መሳያ እንዲሁም ቋንቋ ጋር ለመድረስ እና ስርአቱን ለማሰናዳት ነው

ማሻሻያ

በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ እቃዎችን ለማሻሻል ትእዛዞችን ይዟል

መስኮት

የ ያዛቸው ትእዛዞች ለ ማሰናጃ እና የ ሰነዶችን መስኮት ለ ማሳያ ነው

እርዳታ

የ እርዳታ ዝርዝር የሚያስችለው ማስጀመር እና መቆጣጠር ነው የ LibreOffice እርዳታ ስርአት