እቃዎችን ማዞሪያ
እርስዎ ማሽከርከር ይችላሉ በ ነባር ፒቮት ነጥብ (መሀከል ነጥብ) ወይንም ፒቮት ነጥብ እርስዎ በሚወስኑት
ማዞር የሚፈልጉትን እቃ ይምረጡ ከ ዘዴ እቃ መደርደሪያ ላይ LibreOffice መሳያ ወይንም ከ መሳያ መደርደሪያ ውስጥ LibreOffice ማስደነቂያ ይጫኑ የ ማዞሪያ ምልክት
መጠቆሚያውን ወደ ጠርዝ በኩል ያድርጉ መጠቆሚያው ይቀየራል ወደ ማዞሪያ ምልክት: እጄታውን ይዘው ይጎትቱ እቃውን ለማዞር
ተጭነው ይያዙ የ Shift ቁልፍ ለ መከልከል ማሽከርከሩን በ 15 ዲግሪዎች አካፋዮች
በ ቀኝ-ይጫኑ እቃውን ለ መክፋት የ አገባብ ዝርዝር: ይምረጡ ቦታ እና መጠን - ማዞሪያ ለ ማስገባት ትክክለኛ የ ማዞሪያ ዋጋ
የ ፒቮት ነጥብ: ለ መቀየር ይጎትቱ ትንሹን ክብ በ እቃው መሀከል ወደ አዲሱ ቦታ
እቃ በ ቁመት ወይንም በ አግድም ለማዘንበል: አንዱን እጄታ ይዘው ይጎትቱ