መስመሮችን ማገናኛ

እርስዎ መስመሮች በሚያገናኙ ጊዜ: መስመሮች ይሳላሉ በ መጨረሻ ነጥብ ጎረቤት መካከል

መስመሮችን ለማገናኘት:

  1. ሁለት ወይንም ከዚያ በላይ መስመሮችን ይምረጡ

  2. በ ቀኝ-ይጫኑ እና ይምረጡ ማሻሻያ - ማገናኛ.

የ ተዘጋ እቃ ለመፍጠር: በ ቀኝ-ይጫኑ መስመሩን እና ይምረጡ የ ተዘጋ እቃ

የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ መጠቀም ይችላሉ የ እቃዎች መዝጊያ ትእዛዝ በ ተገናኙ መስመሮች ላይ ነፃ የ እጅ መስመሮች እና ያልተሞሉ ክቦች