ቀለሞችን መቀየሪያ

ቀለሞችን በ ቢትማፕስ መቀየር ይችላሉ በ ቀለም መቀየሪያ መሳሪያ

እስከ አራት ቀለም ድረስ በ አንድ ጊዜ መቀየር ይችላሉ

እንዲሁም መጠቀም ይችላሉ የ ግልጽነት ምርጫ ለ መቀየር የ ምስሉን ግልጽነት ቦታዎች በ ምስሉ ቀለም

በ ተመሳሳይ ይህን መጠቀም ይችላሉ ቀለም መቀየሪያ ቀለሙን በ እርስዎ ምስል ላይ ግልጽ ለማድረግ

ቀለሞችን በ ቀለም መቀየሪያ መሳሪያ መቀየሪያ

እርግጠኛ ይሁኑ የሚጠቀሙት ምስል መሆኑን ቢትማፕስ (ለምሳሌ, BMP, GIF, JPG, ወይንም PNG) ወይንም a metafile (ለምሳሌ, WMF).

  1. ይምረጡ መሳሪያዎች - ቀለም መቀየሪያ

  2. ይጫኑ የ ቀለም መቀየሪያውን እና የ አይጥ መጠቆሚያውን ምስሉ እንዲቀየር ወደሚፈልጉት ቀለም ላይ ያድርጉ: ቀለሙ ከ ምልክቱ አጠገብ ባለው ሳጥን ውስጥ ይታያል

  3. ይጫኑ ቀለሙን በ ምስሉ ውስጥ: ቀለሙ ይታያል በ መጀመሪያው የ ቀለም ምንጭ ሳጥን ውስጥ እና ከተመረጠው ቀለም አጠገብ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ

  4. መቀየሪያ ሳጥን ውስጥ አዲሱን ቀለም ይምረጡ

    የ ማስታወሻ ምልክት

    ይህ ይቀይራል ሁኔታዎችን በሙሉ የ ቀለም ምንጭ በ ምስል ውስጥ


  1. እርስዎ ቀለሙን መቀየር ከ ፈለጉ ንግግሩ ክፍት እንደሆነ: ይምረጡ ምልክት ማድረጊያው ፊት ለ ፊት ያለውን የ ቀለም ምንጭ በ ጽሁፍ ረድፍ ውስጥ እና ይድገሙ ደረጃ 3 እስከ 5.

  2. ይጫኑ መቀየሪያ.

የ ምክር ምልክት

እርስዎ ከ ፈለጉ ማስፋት ይችላሉ የ ቀለም ምርጫዎች ቦታ ማስፋት ወይንም መቀነስ ገደቡን ለ ቀለም መቀየሪያ መሳሪያዎች እና የ እርስዎን ምርጫ መድገሚያ