ለ መሳያዎች አቋራጭ ቁልፍ
የሚቀጥሉት ዝርዝር አቋራጮች በተለይ ለመሳያ ሰነዶች ነው
ይህንንም መጠቀም ይችላሉ ለ ባጠቃላይ አቋራጭ ቁልፎች ለ LibreOffice.
የ ተግባር ቁልፎች ለ መሳያ
አቋራጭ ቁልፎች |
ተጽእኖ |
F2 |
ጽሁፍ መጨመሪያ ወይንም ማረሚያ |
F3 |
እያንዳንዱን እቃዎች ለማረም ቡድን መክፈቻ |
ትእዛዝCtrl+F3 |
የቡድን ማረሚያን መዝጊያ |
Shift+F3 |
መክፈቻ ማባዣ ንግግር |
F4 |
መክፈቻ የ ቦታ እና መጠን ንግግር |
F5 |
መክፈቻ መቃኛ |
F7 |
ፊደል ማረሚያ |
ትእዛዝCtrl+F7 |
መክፈቻ ተመሳሳይ |
F8 |
ነጥቦች ማረሚያ ማብሪያ/ማጥፊያ |
ትእዛዝCtrl+Shift+F8 |
በ ክፈፉ ልክ |
ትእዛዝ+TF11 |
የ ዘዴዎች መስኮት መክፈቻ |
ለ መሳያዎች አቋራጭ ቁልፍ
አቋራጭ ቁልፎች |
ተጽእኖ |
መደመሪያ (+) ቁልፍ |
በቅርበት ማሳያ |
መቀነሻ (-) ቁልፍ |
በርቀት ማሳያ |
ማባዣ (×) ቁልፍ (በቁጥር ገበታ ላይ) |
በሙሉ ገጽ ልክ ማሳያ |
ማካፈያ (÷) ቁልፍ (በቁጥር ገበታ ላይ) |
አሁን የተመረጠውን በቅርብ ማሳያ |
ትእዛዝCtrl+Shift+G |
በ ቡድን የተመረጡ እቃዎች |
Shift+ትእዛዝ+ምርጫCtrl+Alt+A |
የተመረጡትን ቡድኖች መለያያ |
ትእዛዝCtrl+Shift+K |
የተመረጡትን እቃዎች ማዋሀጃ |
ትእዛዝ+ምርጫዎችCtrl+Alt+Shift+K |
የተመረጡትን እቃዎች ይለያያል |
ትእዛዝCtrl+Shift+ + |
ወደ ፊት ማምጫ |
ትእዛዝCtrl+ + |
ወደ ፊት ለ ፊት ማምጫ |
ትእዛዝCtrl+ - |
ወደ ኋላ መላኪያ |
ትእዛዝCtrl+Shift+ - |
ወደ ኋላ መላኪያ |
አቋራጭ ቁልፎች የተወሰኑ ለመሳያ
አቋራጭ ቁልፎች |
ተጽእኖ |
ገጽ ወደ ላይ |
ቀደም ወዳለው ገጽ መቀየሪያ |
ገጽ ወደ ታች |
ወደ ሚቀጥለው ገጽ መቀየሪያ |
ትእዛዝCtrl+ገጽ ወደ ላይ |
ቀደም ወዳለው ደረጃ መቀየሪያ |
ትእዛዝCtrl+ገጽ ወደ ታች |
ወደ ሚቀጥለው ደረጃ መቀየሪያ |
የቀስት ቁልፍ |
የተመረጠውን እቃ በቀስት ቁልፍ አቅጣጫ ማንቀሳቀሻ |
ትእዛዝCtrl+የቀስት ቁልፍ |
የ ገጽ መመልከቻውን በ ቀስት ቁልፍ አቅጣጫ ማንቀሳቀሻ |
ትእዛዝ Ctrl-ይጫኑ እቃውን በሚጎትቱ ጊዜ ፡ ማስታወሻ: ይህ አቋራጭ ቁልፍ የሚሰራው የ ኮፒ ማድረጊያ በሚንቀሳቀስ ጊዜ ምርጫ ከ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫዎች - LibreOffice መሳያ - ባጠቃላይ ካስቻሉት ነው (ይህ በ ነባር ተችሏል) |
የ ተጎተተውን እቃ አይጡን በሚለቁበት ጊዜ ኮፒ ይፈጥራል |
ትእዛዝ Ctrl+ማስገቢያ በፊደል ገበታ ትኩረት (F6) በ መሳያ እቃዎች ምልክት በ እቃ መደርደሪያው ላይ |
በ አሁኑ መመልከቻ ውስጥ የ እቃውን መሳያ ነባር መጠን መሀክል ማስገቢያ |
Shift+F10 |
ለተመረጠው እቃ የ አገባብ ዝርዝር መክፈቻ |
F2 |
ወደ ጽሁፍ ዘዴ መግቢያ |
ማስገቢያ |
ወደ ጽሁፍ ዘዴ መግቢያ የ ጽሁፍ እቃ ከተመረጠ |
ትእዛዝCtrl+ማስገቢያ |
የ ጽሁፍ እቃ ከ ተመረጠ ወደ ጽሁፍ እቃ ዘዴ ይገባል: የ ጽሁፍ እቃ ከሌለ ወይንም በ ጽሁፍ እቃዎች በ ሙሉ ካስኬዱ: አዲስ ገጽ ያስገባል |
ምርጫAlt |
ይጫኑ የ ምርጫAlt ቁልፍ እና ይጎትቱ በ አይጡ ለመሳል ወይንም እቃውን እንደገና ለመመጠን ከ እቃው መሀከል ወደ ውጪ ይጎትቱ |
ምርጫAlt+ እቃውን ይጫኑ |
አሁን ከ ተመረጠው እቃ ጀርባ ያለውን እቃ መምረጫ |
ምርጫAlt+Shift+እቃውን ይጫኑ |
አሁን ከ ተመረጠው እቃ ፊት ያለውን እቃ መምረጫ |
እቃ በሚመርጡበት ጊዜ መቀየሪያ ቁልፉን ይጫኑ |
ከ ምርጫ እቃዎች መጨመሪያ ወይንም ማስወገጃ |
መቀየሪያ+ ይጎትቱ እቃ ሲያንቀሳቅሱ |
የ ተመረጠው እቃ እንቅስቃሴ በ 45 ዲግሪ ይገታል |
መቀየሪያ+ይጎትቱ እቃ ሲፈጥሩ ወይንም እንደገና ሲመጥኑ |
የ እቃውን የ መጠን አንጻር ለ መጠበቅ መጠኑ ይገታል |
ማስረጊያ |
እቃዎቹ በተፈጠረቡት ቅደም ተከተል በ ገጹ ውስጥ ይዞራል |
Shift+Tab |
እቃዎቹ በተፈጠረቡት ተቃራኒ ቅደም ተከተል በ ገጹ ውስጥ ይዞራል |
Esc |
ከ አሁኑ ዘዴ መውጫ |