የ ቻርትስ አይነት ክምር

በ መጀመሪያው ገጽ ላይ ከ የ ቻርትስ አዋቂ የ ቻርትስ አይነት መምረጥ ይችላሉ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ቻርትስ - ማስገቢያ:

Icon

ቻርትስ ማስገቢያ


ክምር

የ ክምር ቻርትስ የሚያሳየው የ ገበያ አቅጣጫ ነው በ መክፈቻ ዋጋ የ ተሰጠውን: ዝቅተኛ ዋጋ: ከፍተኛ ዋጋ እና የ መዝጊያ ዋጋ: እንዲሁም የ ልውውጥ መጠን ማሳየት ይቻላል

ለ ክምር ቻርትስ የ ተከታታይ ዳታ ደንብ በጣም አስፈላጊ ነው: ዳታው መዘጋጀት አለበት ከ ታች በኩል በ ምሳሌው ሰንጠረዥ ውስጥ እንደሚታየው

A

B

C

D

E

F

1

የ መቀያየሪያ መጠን

መክፈቻ ዋጋ

ዝቅተኛ (ዝቅተኛ ዋጋ)

ከፍተኛ (ከፍተኛ ዋጋ)

መዝጊያ ዋጋ

2

ሰኞ

2500

20

15

25

17

3

ማክሰኞ

3500

32

22

37

30

4

ረቡዕ

1000

15

15

17

17

5

ሐሙስ

2200

40

30

47

35

6

ዓርብ

4600

27

20

32

31


የ መክፈቻ: ዝቅተኛ: ከፍተኛ እና መዝጊያ ዋጋዎች ለ ረድፍ ባጠቃላይ ግንባታ እንደ አንድ ዳታ ከፍል በ ቻርትስ ውስጥ: የ ክምር ዋጋ ዳታ ተከታታይ የያዘው በርካታ ረድፎች ነው እንደ ዳታ ክፍሎች: አምድ የያዘው መጠን ግንባታ በ ምርጫው ውስጥ ለ ሁለተኛ ዳታ ተከታታይ ነው

እንደ ተመረጠው አይነት ይለያያል: ሁሉም አምዶች አያስፈልጉም

የ ክምር ቻርትስ አይነቶች

ይምረጡ የ ክምር ቻርትስ አይነት በ መጀመሪያው ገጽ ላይ ከ ቻርትስ አዋቂ እና ከዛ ይምረጡ ከ አራቱ መለዋወጫ ውስጥ

አይነት 1

መሰረት ባደረገ በ ዝቅተኛ እና ከፍተኛ አምድ የ አይነት 1 የሚያሳየው እርቀት በ ዝቅተኛው ዋጋ (ዝቅተኛ) እና በ ከፍተኛው ዋጋ (ከፍተኛ) በ ቁመት መስመር ላይ

መሰረት ባደረገ በ ዝቅተኛ: ከፍተኛ እና መዝጊያ የ አምድ አይነት 1 የሚያሳየው ተጨማሪ የ አግድም ምልክት ነው መዝጊያ ዋጋ

አይነት 2

መሰረት ባደረገ የ መክፈቻ: ዝቅተኛ: ከፍተኛ እና መዝጊያ አምድ አይነት 2 ያመነጫል የ ተለመደ "እንደ ሻማ" ቻርትስ አይነት 2 የሚስለው በ ቁመት ነው በ ዝቅተኛ እና ከፍተኛ ዋጋ መካከል እና አራት ማእዘን ከ ፊት ለ ፊት ይጨምራል: ለ መመልከት የ መክፈቻ ዋጋ እና የ መዝጊያ ዋጋ መካከል: እርስዎ ከ ተጫኑ የ በ አራት ማእዘን ላይ ለ እርስዎ በርካታ መረጃ በ እቃ መደርደሪያ ላይ ይታያል: LibreOffice የ ተለያዩ የ መሙያ ቀለሞች ይጠቀማል ለሚጨምሩ ዋጋዎች (የ መክፈቻ ዋጋ ዝቅተኛ ከሆነ ከ መዝጊያው ዋጋ ጋር) እና የ ዋጋዎች ውድቀት

አይነት 3

መሰረት ባደረገ በ መጠን: ዝቅተኛ: ከፍተኛ እና መዝጊያ የ አምድ አይነት 3 ይስላል ቻርትስ እንደ አይነት 1: ከ ተጨማሪ አምዶች ጋር ለ መጠን መቀያየሪያ

አይነት 4

መሰረት ባደረገ በ ሁሉም አምስት አምዶች መጠን: መክፈቻ: ዝቅተኛ: ከፍተኛ እና መዝጊያ አይነት 4 ይቀላቅላል የ ቻርትስ አይነት 2 ከ አምድ ቻርትስ ጋር ለ መጠን መቀያየሪያ

ምክንያቱም መለኪያ ለ ልውውጥ መጠን ምናልባት "ክፍል" ሁለተኛ የ y አክሲስ ይጨመራል በ ቻርትስ አይነት 3 እና አይነት 4. ውስጥ: የ ዋጋ አክሲስ የሚታየው በ ቀኝ በኩል ነው: እና የ መጠን አክሲስ በ ግራ በኩል ነው

የ ዳታ ምንጭ ማሰናጃ

ቻርትስ የ ራሱን ዳታ መሰረት ያደረገ

ለ መቀየር የ ቻርትስ ተከታታይ ዳታ የራሱ ዳታ ያለው: ይምረጡ ቻርትስ የ ዳታ ሰንጠረዥ ከ መመልከቻ ዝርዝር ውስጥ ወይንም ከ አገባብ ዝርዝር ውስጥ ከ ቻርትስ ማረሚያ ዘዴ ውስጥ

በተጣበቀ ቻርትስ ዳታ ሰንጠረዥ ውስጥ: ተከታታይ ዳታ ሁል ጊዜ የሚዘጋጀው በ አምድ ነው

ለ አዲስ ክምር ቻርትስ መጀመሪያ የ አምድ ቻርትስ ይጠቀሙ: እርስዎ የሚፈልጉትን አምድ ይጨምሩ እና ያስገቡ ዳታ በ ምሳሌው ደንብ መሰረት: የ ማያስፈልጉ አምዶችን በማስቀረት ለሚያስፈልገው አማራጭ: ይጠቀሙ ማንቀሳቀሻ ወደ ተከታታይ ቀኝ የ አምድ ደንብ ለ መቀየር: የ ቻርትስ ዳታ ሰንጠረዥ ይዝጉ: አሁን ይጠቀሙ የ ቻርትስ አይነት ንግግር ለ መቀየር የ ክምር ቻርትስ አማራጭ

እርስዎ ቀደም ብሎ የ ክምር ቻርትስ ከ ነበርዎት እና እርስዎ መቀየር ከ ፈለጉ አማራጭ: መጀመሪያ የ ቻርትስ አይነት ይቀይሩ ወደ አምድ ቻርትስ: መጨመሪያ ወይንም ማስወገጃ አምዶች ለ አማራጩ እንዲስማማ: እና ከዛ ይቀይሩ የ ቻርትስ አይነት ወደ ክምር ቻርትስ

የ ተከታታይ ዳታ ስም በ ረድፍ ውስጥ አይጻፉ: ስሙን በ ሜዳ ቦታ ከ ላይ ይጻፉ

የ ረድፎች ደንብ ይወስናል ምድቦች እንዴት እንደሚዘጋጁ በ ቻርትስ ውስጥ: ይጠቀሙ ረድፍ ወደ ታች ማንቀሳቀሻ ደንቡን ለ መቀየር

ቻርትስ መሰረት ያደረገ በ ሰንጠረዥ ወይንም መጻፊያ ሰንጠረዥ

እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ወይንም መቀየር የ ዳታ መጠን በ ሁለተኛው ገጽ ላይ በ ቻርትስ አዋቂ ወይንም ከ ዳታ መጠን ንግግር ውስጥ: በ በለጠ ለማጥራት ይጠቀሙ የ ተከታታይ ዳታ ንግግር

የ ዳታ መጠን ለ መግለጽ ከ እነዚህ አንዱን ይፈጽሙ:

  1. የ ዳታ መጠን በ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ ያስገቡ

    በ ሰንጠረዥ ውስጥ ለምሳሌ: የ ዳታ መጠን ይሆናል "$ወረቀት1.$B$3:$B$14". ማስታወሻ: የ ዳታ መጠን የያዘው ከ አንድ አካባቢ በላይ ሊሆን ይችላል በ ሰንጠረዥ ውስጥ: ለምሳሌ: "$ወረቀት1.A1:A5;$ወረቀት1.D1:D5" ዋጋ ያለው የ ዳታ መጠን ነው በ መጻፊያ ውስጥ: ለምሳሌ: የ ዳታ መጠን ሊሆን ይችላል "ሰንጠረዥ1.A1:E4".

    አገባቡ እስከ አልተሳሳተ ድረስ: LibreOffice ጽሁፍ የሚያሳየው በ ቀይ ነው

  1. ይጫኑ በ ሰንጠረዥ ውስጥ የ ዳታ መጠን ይምረጡ ንግግሩን ለማሳነስ: እና ከዛ ይጎትቱ ለ መምረጥ የ ዳታ መጠን: እርስዎ አይጡን በሚለቁበት ጊዜ: ዳታው ይገባል: ይጫኑ ይምረጡ የ ዳታ መጠን እንደገና ለ መጨመር የ ዳታ መጠን: በ ማስገቢያ ሜዳ ውስጥ በ ማሳነሻ ንግግር ውስጥ: ይጫኑ ካስገቡ በኋላ እና ይጻፉ ሴሚ ኮለን እና ከዛ ይጎትቱ ለ መምረጥ የሚቀጥለውን መጠን

ይጫኑ አንዱን ምርጫ ለ ተከታታይ ዳታ በ ረድፎች ወይንም አምዶች ውስጥ

የ እርስዎ ክምር ቻርትስ ዳታ ነው "በ አምዶች" ውስጥ: መረጃው ለ ረድፍ የሚገባ ከሆነ ለ ተመሳሳይ "ሻማ አይነት"

በ ትንሹ ማስተካከያ የ ዳታ መጠን ሰንጠረዥ መሰረት ያደረገ ክምር ቻርትስ

እርስዎ ማደራጀት ይችላሉ ተከታታይ ዳታ እና ምንጩን ማረም ለ ተከታታይ ነጠላ ዳታ በ ሶስተኛው የ ቻርትስ አዋቂ ገጽ ላይ ወይንም በ ተከታታይ ዳታ ገጽ ላይ ከ ዳታ መጠን ንግግር ውስጥ

ተከታታይ ዳታ ማደራጃ

ተከታታይ ዳታ ቦታ ውስጥ በ ንግግሩ በ ግራ በኩል: እርስዎ ተከታታይ ዳታ ማደራጀት ይችላሉ የ ነበረውን ቻርትስ: የ ክምር ቻርትስ ቢያንስ ተከታታይ ዳታ አለው ዋጋዎችን የያዘ: ሁለተኛ ተከታታይ ዳታ ሊኖረው ይችላል ለ ልውውጥ መጠን

እርስዎ ካለዎት ከ አንድ በላይ የ ተከታታይ የ ዋጋ ዳታ: ወደ ላይ እና ወደ ታች ቁልፎችን ይጠቀሙ በ ቅደም ተከተል ለማዘጋጀት: ቅደም ተከተሉ አዘገጃጀቱን ይወስናል በ ቻርትስ ውስጥ: ለ ተከታታይ የ መጠን ዳታ ተመሳሳይ ይስሩ: እርስዎ የ ዋጋ እና መጠን ተከታታይ ዳታ መቀየር አይችሉም

ተከታታይ ዳታ ለማስወገድ: ይምረጡ ተከታታይ ዳታ ከ ዝርዝር ውስጥ እና ይጫኑ ማስወገጃ

ተከታታይ ዳታ ለ መጨመር: ይምረጡ አንድ የ ነበረ ተከታታይ ዳታ እና ይጫኑ መጨመሪያ እርስዎ ባዶ ማስገቢያ ከ ታች በኩል ከ ተመረጠው አጠገብ ያገኛሉ: ተመሳሳይ አይነት ነው: እርስዎ ተከታታይ የ ዋጋ ዳታ ወይንም ተከተተይ የ መጠን ዳታ ከሌለዎት: እርስዎ በ መጀመሪያ መጠን መምረጥ አለብዎት ለ እነዚህ ተከታታዮች ከ ዳታ መጠን ንግግር ውስጥ

የ ዳታ መጠኖች ማሰናጃ

ዳታ መጠኖች ንግግር ውስጥ እርስዎ ማሰናዳት ወይንም የ ዳታ መጠን መቀየር ይችላሉ ለ እያንዳንዱ አካላት በ ተመረጠው ተከታታይ ዳታ ውስጥ

በ ላይኛው ዝርዝር ውስጥ እርስዎ መመልከት ይችላሉ የ ሚና ስም ለ አካላቶች እና የ አሁኑን ዋጋዎች: እርስዎ ሚና በሚመርጡ ጊዜ: እርስዎ መቀየር ይችላሉ ዋጋ በ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ ከ ታች በኩል በሚገኘው ዝርዝር ውስጥ: ምልክት የሚያሳየው የ ተመረጠውን ሚና ነው:

መጠን ያስገቡ ወደ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ ወይንም ይጫኑ በ ምርጫ ዳታ መጠን ውስጥ ንግግሩን ለማሳነስ እና ይምረጡ መጠን በ አይጥ መጠቆሚያ

ይምረጡ የ መክፈቻ ዋጋ: የ መዝጊያ ዋጋ: ከፍተኛ ዋጋ እና ዝቅተኛ ዋጋ በማንኛውም ቅደም ተከተል መሰረት: ይወስኑ መጠኖች ብቻ ለ እነዚህ ሚናዎች እርስዎ የሚፈልጉት ለ የመረጡት ተለዋዋጭ ለ ክምር ቻርትስ መጠኖቹ በ ሰንጠረዥ ውስጥ አጠገብ ለ አጠገብ መሆን አለባቸው

መግለጫ

መግለጫው ምልክቶች ያሳያል ከ መጀመሪያው ረድፍ ወይንም አምድ ወይንም ከ ተለየ መጠን እርስዎ ካሰናዱት ውስጥ ተከታታይ ዳታዎች ንግግር ውስጥ: የ እርስዎ ቻርትስ ካልያዘ ምልክቶች: መግለጫው ያሳያል ጽሁፍ እንደ "ረድፍ 1, ረድፍ 2, ...", ወይንም "አምድ A, አምድ B, ..." እንደ ረድፍ ቁጥር ወይንም አምድ ፊደል የ ቻርትስ ዳታ ያሳያል

መግለጫ የሚያሳየው ዋጋ ነው ከ መጠን ውስጥ: እርስዎ ያስገቡትን መጠን ለ ስም ሜዳ ከ ዳታ መጠን ንግግር ውስጥ: ነባር ማስገቢያ የ አምድ ራስጌ ነው ለ መዝጊያ ዋጋ አምድ

ከ ምርጫ ውስጥ አንድ ቦታ ይምረጡ: ቻርትስ በሚጨርስ ጊዜ: እርስዎ ሌላ ቦታ መወሰን ይችላሉ የ አቀራረብ ዝርዝር በ መጠቀም