የ ቻርትስ አይነት መረብ

በ መጀመሪያው ገጽ ላይ ከ የ ቻርትስ አዋቂ የ ቻርትስ አይነት መምረጥ ይችላሉ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ቻርትስ - ማስገቢያ:

Icon

ቻርትስ ማስገቢያ


መረብ

የ መረብ ቻርትስ የሚያሳየው የ ዳታ ዋጋዎችን እንደ የ ተገናኙ ነጥቦች ነው በ መስመር ላይ: የ መረብ መጋጠሚያ የ ሸረሪት ድር ወይንም የሚታይ የ ራዳር ቲዩብ ይመስላል

ለ እያንዳንዱ ረድፍ የ ቻርትስ ዳታ ተሰራጭቶ ይታያል: ከ ዳታ ማሳያ ውስጥ: ሁሉም የ ዳታ ዋጋዎች ይታያሉ በ ተመሳሳይ መጠን: ስለዚህ ሁሉም ዳታዎች ተመሳሳይ መጠን ይኖራቸዋል