የ ደረጃ መስመር ባህሪዎች

መስመር በሚያሳይ ቻርትስ ውስጥ (የ መስመር አይነት ወይንም XY አይነት) እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ነጥቦች ከ ደረጃ ጋር ከ ቀጥታ መስመሮች ይልቅ: አንዳንድ ምርጫዎች የ እነዚህን ደረጃዎች ባህሪዎች ይቆጣጠራሉ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

በ ቻርትስ አይነት ንግግር ውስጥ የ መስመር ቻርትስ ወይንም የ XY ቻርትስ መስመሮች የሚያሳያ: ይምረጡ የ ደረጃ መስመሮች አይነት ከ ወደ ታች የሚዘረገፍ: እና ከዛ ይጫኑ የ ባህሪዎች ቁልፍ


የ ተለያዩ የ ደረጃ አይነቶች