የ ለስላሳ መስመር ባህሪዎች

መስመር በሚያሳይ ቻርትስ ውስጥ (የ መስመር አይነት ወይንም XY አይነት) እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ክቦች ከ ቀጥታ መስመሮች ይልቅ: አንዳንድ ምርጫዎች የ እነዚህን ክቦች ባህሪዎች ይቆጣጠራሉ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

በ ቻርትስ አይነት ንግግር ውስጥ የ መስመር ቻርትስ ወይንም የ XY ቻርትስ መስመሮች የሚያሳያ: ይምረጡ የ ደረጃ መስመሮች አይነት ከ ወደ ታች የሚዘረገፍ: እና ከዛ ይጫኑ የ ባህሪዎች ቁልፍ


ይጫኑ Shift+F1 እና ወደ መቆጣጠሪያው ይጠቁሙ ስለ መቆጣጠሪያው በበለጠ ለመረዳት

የ መስመር ባህሪ ለመቀየር

  1. ይምረጡ Cubic Spline ወይንም B-Spline.

    እነዚህ የ ሂሳብ ክፍሎች ናቸው በ ክብ ማሳያ ላይ ተፅእኖ የሚፈጥሩ: ክቦቹ የሚፈጠሩት አንድ ላይ በ ማገናኘት ነው የ segments of polynomials.

  2. በ ምርጫ ሪዞሊሽን ማሰናጃ: ከፍተኛ ዋጋ ለስላሳ መስመር ያስገኛል

  3. ለ B-spline መስመሮች በ ምርጫ ማሰናጃ degree of the polynomials.