የ ዳታ ነጥብ

ይህ ንግግር እርስዎን የሚያስችለው የ ተመረጠውን የ ዳታ ነጥብ ባህሪዎች መቀየር ነው: ንግግሩ የሚታየው እርስዎ አንድ የ ዳታ ነጥብ ብቻ ሲመርጡ ነው አቀራረብ - አቀራረብ መምረጫ አንዳንድ የ ዝርዝር ማስገቢያዎች ዝግጁ የሚሆኑት ለ 2ዲ ወይንም 3ዲ ቻርትስ ነው

የ ማስታወሻ ምልክት

ማንኛውም የ ተፈጸመ ለውጥ ተጽእኖው በ አንድ ዳታ ላይ ነው: ለምሳሌ: እርስዎ የሚያርሙ ከሆነ ቀለም ከ መደርደሪያው ላይ: ቀለሙ ብቻ በዚህ መደርደሪያ ላይ ልዩ ይሆናል


ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - የ አቀራረብ ምርጫ - የ ዳታ ነጥብ ንግግር (ቻርትስ)


መስመር

ለ ተመረጠው መስመር አቀራረብ ማሰናጃ ወይንም እርስዎ መሳል የሚፈልጉት መስመር: እርስዎ መጨመር ይችላሉ የ ቀስት ራስጌዎች ወደ መስመር ላይ: ወይንም መቀየር የ ቻርትስ ምልክቶች

ቦታ

ለ ተመረጠው የ መሳያ እቃ የ መሙያ ምርጫ ማሰናጃ

ግልጽነት

ለ ተመረጠው እቃ እርስዎ መፈጸም ለሚፈልጉት የ ግልጽነት ምርጫ ማሰናጃ

ይምረጡ መፈጸም የሚፈልጉትን ፊደል እና አቀራረብ

የ ዳታ ምልክቶች

መክፈቻ የ ዳታ ምልክቶች ንግግር፡ የ ዳታ ምልክቶች ማሰናዳት ያስችሎታል

እንደነበር መመለሻ

Resets changes made to the current tab to those applicable when this dialog was opened.