የ ዳታ ምልክቶች
መክፈቻ የ ዳታ ምልክቶች ንግግር፡ የ ዳታ ምልክቶች ማሰናዳት ያስችሎታል
የ ተከታታይ አካል ዳታ ከ ተመረጠ : ይህ ትእዛዝ በ ተመረጠው ተከታታይ ዳታ ላይ ብቻ ይሰራል: ምንም አካል ካልተመረጠ ይህ ዳታ በ ሁሉም ተከታታይ ዳታ ላይ ይሰራል
ዋጋውን እንደ ቁጥር ማሳያ
የ ፍጹም ዋጋዎች የ ዳታ ነጥብ ማሳያ
የ ቁጥር አቀራረብ
የ ቁጥር አቀራረብ ምርጫ ንግግር መክፈቻ
ዋጋውን እንደ ፐርሰንት ማሳያ
በ አምድ ውስጥ ከ እያንዳንዱ የ ዳታ ነጥቦች አጠገብ በ ፕርሰንት ማሳያ
የ ፐርሰንት አቀራረብ
የ ፐርሰንት አቀራረብ ምርጫ ንግግር መክፈቻ
ምድብ ማሳያ
የ ዳታ ነጥብ ጽሁፍ ምልክቶች ማሳያ
የ መግለጫ ቁልፍ ማሳያ
የ መግለጫ ምልክቶች ማሳያ ከ እያንዳንዱ የ ዳታ ነጥብ ምልክት አጠገብ
መለያያ
ለ ተመረጠው እቃ በ በርካታ የ ጽሁፍ ሀረጎች መካከል መለያያ መምረጫ
አቀማመጥ
ከ እቃው አንጻር የ ዳታ ምልክቶች አቀማመጥ ቦታ መምረጫ
የ ጽሁፍ አቅጣጫ
ለ አንቀጽ የ ጽሁፍ አቅጣጫ ይወስኑ ለ ውስብስብ ጽሁፍ እቅድ (CTL). ይህ ገጽታ የሚኖረው የ ውስብስብ ጽሁፍ እቅድ ድጋፍን ሲያስችሉ ነው
ጽሁፍ ማዞሪያ
ይጫኑ በ መቆጣጠሪያው ላይ የ ጽሁፍ አቅጣጫ ለ ማሰናዳት
ለ ዳታ ምልክቶች ከ ቀኝ ወደ ግራ ማዞሪያ አንግል ያስገቡ