የ ሁኔታዎች መደርደሪያ
ይህ የ ሁኔታዎች መደርደሪያ የሚያሳየው መረጃ ስለ አሁኑ ወረቀት ነው
የ አሁኑን ወረቀት ቁጥር እና በ ሰንጠረዥ ውስጥ ያሉትን ጠቅላላ ገጾች ማሳያ
የ አሁኑን የ ገጽ ዘዴ ማሳያ: ሁለት-ጊዜ ይጫኑ ዘዴውን ለ ማረም በ ቀኝ-ይጫኑ ሌላ ዘዴ ለ መምረጥ
የ አሁኑን ማስገቢያ ዘዴ ማሳያ: እርስዎ መቀያየር ይችላሉ በ ማስገቢያ = ማስገቢያ እና በላይ = በላዩ ላይ ደርቦ መጻፊያ ይህ ሜዳ ንቁ የሚሆነው መጠቆሚያው በ ማስገቢያ መስመር በ መቀመሪያ መደርደሪያ ወይንም በ ክፍል ውስጥ ሲሆን ነው
እርስዎ እዚህ የ ተለያዩ ዘዴዎች መቀያየር ይችላሉ
በ ሰነዱ ላይ የ ተደረገው ለውጥ ካልተቀመጠ: የ "*" ይታያል በ ሁኔታዎች መደርደሪያ ላይ: ይህ ለ አዲስ ሰነድም ይፈጸማል ገና ላልተቀመጠ ሰነድ
የ ዲጂታል ፊርማ
ይህን ይመልከቱ የ ዲጂታል ፊርማዎች
ስለ አሁኑ ሰነድ መረጃ ማሳያ፡ በ ነባር የ ተመረጡት ክፍሎች ይዞታዎቹ ድምር ይታያል