መቀመሪያ መደርደሪያ
ይህን መደርደሪያ ይጠቀሙ መቀመሪያ ለማስገባት
የ ስም ሳጥን
ለ አሁኑ ክፍል ማመሳከሪያ ማሳያ: ለ ተመረጡት ክፍሎች: ወይንም የ ቦታ ስም: እንዲሁም መምረጥ ይችላሉ የ ክፍሎች መጠን: እና ከዛ ስም ይጻፉ ለዛ መጠን ወደ የ ስም ሳጥን ውስጥ
ድምር
የ ክፍል መጠን ድምር ወደ አሁኑ ክፍል ማስገቢያ: ወይንም የ ድምር ዋጋዎች ወደ ተመረጠው ክፍል: ይጫኑ በ ክፍሉ ላይ: ይጫኑ ይህን ምልክት: እና በ ምርጫ የ ክፍሉን መጠን ማስተካከያ: ወይንም ይምረጡ ትንሽ ክፍሎች የ ድምር ዋጋዎች የሚገባበት: እና ከዛ ይጫኑ ምልክቱን
መስመር ማስገቢያ
እርስዎ ወደ አሁኑ ክፍል መጨመር የሚፈልጉትን መቀመሪያ ያስገቡ: እንዲሁም መጫን ይችላሉ በ የ ተግባር አዋቂ ምልክት ላይ ለማስገባት በ ቅድሚያ የ ተገለጸ ተግባር ለ መቀመሪያ