የ ጽሁፍ አቀራረብ መደርደሪያ
የ ጽሁፍ አቀራረብ መደርደሪያ መጠቆሚያው በ ጽሁፍ እቃ ላይ ሲሆን የሚያሳየው እንደ ጽሁፍ ክፈፍ ወይንም መሳያ እቃ የያዘው አቀራረብ እና ማሰለፊያ ትእዛዞች ነው
የ ፊደሉ ስም
የ ፊደል ስም ከ ዝርዝር ውስጥ መምረጥ ወይንም የ ፊደል ስም በቀጥታ ማስገባት ያስችሎታ
እርስዎ በርካታ ፊደሎች ማስገብት ይችላሉ: የ ተለያዩ በ ሴሚኮለን: LibreOffice እያንዳንዱን የ ተሰየመ ተተኪ ፊደል ይጠቀማል ቀደም ያለው ፊደል ዝግጁ ካልሆነ
ማድመቂያ
የ ተመረጠውን ጽሁፍ ማድመቂያ: መጠቆሚያው በ ቃል ውስጥ ከሆነ ጠቅላላ ቃሉ ይደምቃል: የ ተመረጠው ቃል ቀድም ብሎ ደምቆ ከ ነበረ አቀራረቡ ይወገዳል
ማዝመሚያ
የ ተመረጠውን ጽሁፍ ማዝመሚያ: መጠቆሚያው በ ቃል ውስጥ ከሆነ ጠቅላላ ቃሉ ያዘማል: የ ተመረጠው ቃል ቀድም ብሎ የ ዘመመ ከ ነበረ አቀራረቡ ይወገዳል
የ ፊደል ቀለም
ይጫኑ ለ መፈጸም የ አሁኑን ፊደል ቀለም ወደ ተመረጠው ባህሪዎች ውስጥ: እንዲሁም መጫን ይችላሉ እዚህ እና መጎተት የ ተመረጠውን የ ጽሁፍ ቀለም ለ መቀየር: ይጫኑ በ ቀስቱ ላይ ከ ምልክቱ አጠገብ ያለውን ለ መክፈት የ ፊደል ቀለም እቃ መደርደሪያ