የ አቀራረብ መደርደሪያ

አቀራረብ መደርደሪያ የ ያዘው መሰረታዊ ትእዛዞች አቀራረቡን በ እጅ ለመፈጸም ነው

ዘዴዎች

የ ዘዴዎች መስኮት ይታይ ወይንም አይታይ እንደሆን መወሰኛ: እርስዎ ዘዴዎች መመደብ እና ማደራጀት የሚችሉበት

ምልክት

ዘዴዎች

የ ፊደሉ ስም

የ ፊደል ስም ከ ዝርዝር ውስጥ መምረጥ ወይንም የ ፊደል ስም በቀጥታ ማስገባት ያስችሎታ

እርስዎ በርካታ ፊደሎች ማስገብት ይችላሉ: የ ተለያዩ በ ሴሚኮለን: LibreOffice እያንዳንዱን የ ተሰየመ ተተኪ ፊደል ይጠቀማል ቀደም ያለው ፊደል ዝግጁ ካልሆነ

ምልክት

የ ፊደሉ ስም

የ ፊደል መጠን

የ ፊደል መጠኖች ከ ዝርዝር ውስጥ መምረጥ ወይንም የ ፊደል መጠን በቀጥታ ማስገባት ያስችሎታ

ማድመቂያ

የ ተመረጠውን ጽሁፍ ማድመቂያ: መጠቆሚያው በ ቃል ውስጥ ከሆነ ጠቅላላ ቃሉ ይደምቃል: የ ተመረጠው ቃል ቀድም ብሎ ደምቆ ከ ነበረ አቀራረቡ ይወገዳል

ምልክት

ማድመቂያ

ማዝመሚያ

የ ተመረጠውን ጽሁፍ ማዝመሚያ: መጠቆሚያው በ ቃል ውስጥ ከሆነ ጠቅላላ ቃሉ ያዘማል: የ ተመረጠው ቃል ቀድም ብሎ የ ዘመመ ከ ነበረ አቀራረቡ ይወገዳል

ምልክት

ማዝመሚያ

ከ ስሩ ማስመሪያ

የ ተመረጠውን ጽሁፍ ከ ስሩ ማስመሪያ ወይንም ከ ስሩ የተሰመረበትን ማስወገጃ

ምልክት

ከ ስሩ ማስመሪያ

የ ፊደል ቀለም

ይጫኑ ለ መፈጸም የ አሁኑን ፊደል ቀለም ወደ ተመረጠው ባህሪዎች ውስጥ: እንዲሁም መጫን ይችላሉ እዚህ እና መጎተት የ ተመረጠውን የ ጽሁፍ ቀለም ለ መቀየር: ይጫኑ በ ቀስቱ ላይ ከ ምልክቱ አጠገብ ያለውን ለ መክፈት የ ፊደል ቀለም እቃ መደርደሪያ

ምልክት

የ ፊደል ቀለም

በ ግራ ማሰለፊያ

የ ክፍሉን ይዞታዎች ወደ ግራ ማሰለፊያ

ምልክት

በ ግራ ማሰለፊያ

በ አግድም መሀከል ማሰለፊያ

የ ክፍል ይዞታዎች በ አግድም መሀከል ማሰለፊያ

ምልክት

በ ቀኝ ማሰለፊያ

የ ክፍሉን ይዞታዎች ወደ ቀኝ ማሰለፊያ

ምልክት

በ ቀኝ ማሰለፊያ

እኩል ማካፈያ

የ ክፍሉን ይዞታዎች ወደ ግራ እና ወደ ቀኝ የ ክፍሉ ድንበሮች ማሰለፊያ

ምልክት

እኩል ማካፈያ

የ ቁጥር አቀራረብ: ገንዘብ

ለ ተመረጡት ክፍሎች ነባር የ ገንዘብ አቀራረብ ይፈጽማል

ምልክት

የ ቁጥር አቀራረብ: ገንዘብ

የ ቁጥር አቀራረብ: ፕርሰንት

ለ ተመረጠው ክፍል የ ፐርሰንት አቀራረብ መፈጸሚያ

ምልክት

የ ቁጥር አቀራረብ: ፕርሰንት

የ ቁጥር አቀራረብ: ነባር

ወደ ተመረጠው ክፍል ነባር የ ቁጥር አቀራረብ መፈጸሚያ

ምልክት

የ ቁጥር አቀራረብ: መደበኛ

የ ቁጥር አቀራረብ: የ ዴሲማል ቦታ መጨመሪያ

በ ተመረጠው ክፍሎች ውስጥ አንድ የ ዴሲማል ቦታ ወደ ቁጥሮቹ መጨመሪያ

ምልክት

የ ቁጥር አቀራረብ: የ ዴሲማል ቦታ መጨመሪያ

የ ቁጥር አቀራረብ: የ ዴሲማል ቦታ ማጥፊያ

በ ተመረጠው ክፍሎች ውስጥ አንድ የ ዴሲማል ቦታ ከ ቁጥሮቹ ማስወገጃ

ምልክት

የ ቁጥር አቀራረብ: የ ዴሲማል ቦታ ማጥፊያ

ማስረጊያውን መቀነሻ

ይጫኑ የ ማስረጊያ ማሳነሻ ምልክት ለማሳነስ የ ግራ ማስረጊያውን በ አሁኑ አንቀጽ ውስጥ: ወይንም የ ክፍል ይዞታ እና ወደ ነባር tab ቦታ ለማሰናዳት

ምልክት

ማስረጊያውን መቀነሻ

ማስረጊያ መጨመሪያ

ይጫኑ የ ማስረጊያ መጨመሪያ ምልክት ለ መጨመር የ ግራ ማስረጊያውን በ አሁኑ አንቀጽ ውስጥ: ወይንም የ ክፍል ይዞታ እና ወደ ነባር tab ቦታ ለማሰናዳት

ምልክት

ማስረጊያ መጨመሪያ

ድንበሮች

ይጫኑ የ ድንበሮች ምልክት ለ መክፈት የ ድንበሮች እቃ መደርደሪያ: የ ወረቀቱን ቦታ ወይንም የ እቃውን ድንበሮች የሚያሻሽሉበት

ምልክት

ድንበሮች

የ መደብ ቀለም

ይጫኑ ለ መክፈት እቃ መደርደሪያ እርስዎ የ መደብ ቀለም ለ አሁኑ አንቀጽ የሚመርጡበት: ቀለሙ ይፈጸማል ወደ መደብ ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: ወይንም ለ ተመረጡት አንቀጾች

ምልክት

የ መደብ ቀለም

ከ ላይ ማሰለፊያ

የ ክፍሉን ይዞታዎች ከ ክፍሉ በላይ ጠርዝ በኩል ማሰለፊያ

ምልክት

ከ ላይ ማሰለፊያ

መሀከል በ ቁመት ማሰለፊያ

በ ክፍሉ ውስጥ ያሉትን ይዞታዎች በ ቁመት መሀከል ማሰለፊያ

ምልክት

በ ቁመት መሀከል ማሰለፊያ

ከ ታች ማሰለፊያ

የ ክፍሉን ይዞታዎች ከ ክፍሉ በታች ጠርዝ በኩል ማሰለፊያ

ምልክት

ከ ታች ማሰለፊያ

የ ቁጥር አቀራረብ : ቀን

የ ቀን አቀራረብን በተመረጡት ክፍሎች ውስጥ መፈጸሚያ

የ ቁጥር አቀራረብ: ኤክስፖኔንሺያል

የ ኤክስፖኔንሺያል አቀራረብ ለ ተመረጡት ክፍሎች መፈጸሚያ

ተጨማሪ ምልክቶች

CTL ድጋፍን ካስቻሉ ሌሎች ሁለት ተጨማሪ ምልክቶች ይታያሉ

ከ ግራ-ወደ-ቀኝ

ከ ግራ ወደ ቀኝ ምልክት

ጽሁፉ የገባው ከግራ ወደ ቀኝ ነው

ከ ቀኝ-ወደ-ግራ

ከ ቀኝ ወደ ግራ ምልክት

በ ውስብስብ እቅድ ቋንቋ ጽሁፍ የሚገባው ከ ቀኝ ወደ ግራ ነው