እቃ መደርደሪያ
ይህ ንዑስ ዝርዝር የ ያዛቸው ዝርዝር የ እቃ መደርደሪያ ለ ሰንጠረዥ ዝግጁ ናቸውይህ ባጠቃላይ የሚገልጸው ነባር የ እቃ መደርደሪያ ማሰናጃ ነው ለ LibreOffice.
የ መሳያ መደርደሪያ
የ መሳያ መደርደሪያ የያዘው አዘውትረው የሚጠቀሙበትን የ ማረሚያ መሳሪያዎች ነው: ይጫኑ ከ ምልክቱ አጠገብ ያለውን ቀስት ለ መክፈት ተጨማሪ የ እቃ መደርደሪያ ትእዛዞች ያላቸውን
የ ጽሁፍ አቀራረብ መደርደሪያ
የ ጽሁፍ አቀራረብ መደርደሪያ መጠቆሚያው በ ጽሁፍ እቃ ላይ ሲሆን የሚያሳየው እንደ ጽሁፍ ክፈፍ ወይንም መሳያ እቃ የያዘው አቀራረብ እና ማሰለፊያ ትእዛዞች ነው
መመደቢያ መደርደሪያ
የ መመደቢያ መደርደሪያ የያዘው መሳሪያ ሰነድ በ ጥንቃቄ ለመያዝ ነው
የ መመደቢያ እቃ መደርደሪያ የያዛቸው ዝርዝር ሳጥኖች እርስዎ እንዲመርጡ ነው ለ ሰነድ ደህንነት እንደ ምርጫዎ BAF የ ምድብ አሰራር እና BAILS ደረጃዎች LibreOffice ይጨምራል የ ሜዳዎች ማስተካከያ በ ሰነድ ባህሪዎች ውስጥ ( ፋይል -> ባህሪዎች ሜዳዎች ማስተካከያ tab) የ መመደቢያ አሰራር ለማስቀመጥ በ ሰነድ metadata. ውስጥ
ይሂዱ ወደ ዝርዝር መመልከቻ -> እቃ መደርደሪያ እና ይምረጡ መመደቢያ