በተጠቃሚ የሚወሰኑ ተግባሮች

እርስዎ መፈጸም ይችላሉ በ ተጠቃሚው-የሚገለጹ ተግባሮች በ LibreOffice ሰንጠረዥ ውስጥ በሚቀጥለው መንገድ:

ተግባሮችን መግለጫ በ መጠቀም LibreOffice Basic

 1. ይምረጡ መሳሪያዎች - ማክሮስ - ማክሮስ ማደራጃ - LibreOffice Basic

 2. ይጫኑ የ ማረሚያ ቁልፍ: አሁ ለ እርስዎ ይታያል የ Basic IDE.

 3. የ ተግባር ኮድ ያስገቡ: በዚህ ምሳሌ: እንገልጻለን የ መጠን(a; b; c) ተግባር መጠን የሚያሰላ በ አራት ማእዘን ሙሉ እርዝመት እና የ ጎን ስፋት ላለው a, b እና c:

  Function VOL(a, b, c)
  VOL = a*b*c
  End Function

 4. መዝጊያ የ Basic-IDE መስኮት

  የ እርስዎ ተግባር ራሱ በራሱ ይቀመጣል በ ነባር ክፍል ውስጥ: እና አሁን ዝግጁ ነው: እርስዎ ተግባሩን የሚፈጽሙ ከሆነ በ ሰንጠረዥ ሰነድ ውስጥ በ ሌላ ኮምፒዩተር ውስጥ: እርስዎ ኮፒ ማድረግ ይችላሉ ተግባር ወደ ሰንጠረዥ ሰነድ ውስጥ በሚቀጥለው ክፍል እንደሚገለጸው

ተግባር ወደ ሰነድ ኮፒ ማድረጊያ

በ ደረጃ 2 ውስጥ የ "ተግባር መግለጫ አጠቃቀም LibreOffice Basic": በ ማክሮስ ንግግር ውስጥ እርስዎ ይጫኑ በ ማረሚያ እንደ ነባር በ ማክሮስ ከ ሜዳ ውስጥ በ የ እኔ ማክሮስ - መደበኛ - ክፍል1 ክፍል ይመረጣል በ መደበኛ መጻህፍት ቤት ውስጥ በ ነበረ አካባቢ በ እርስዎ የ ተጠቃሚ ዳይሬክቶሪ ውስጥ

እርስዎ ክፖኢ ማድረግ ከ ፈለጉ በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ ተግባር ወደ ሰንጠረዥ ሰነድ ውስጥ:

 1. ይምረጡ መሳሪያዎች - ማክሮስ - ማክሮስ ማደራጃ - LibreOffice Basic

 2. ማክሮስ ከ ሜዳ ውስጥ ይምረጡ የ እኔ ማክሮስ - መደበኛ - ክፍል1 እና ይጫኑ ማረሚያ

 3. ከ Basic-IDE, ምንጩን ይምረጡ የ እርስዎን በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ ተግባር እና ኮፒ ያድርጉ ወደ ቁራጭ ሰሌዳ

 4. መዝጊያ የ Basic-IDE.

 5. ይምረጡ መሳሪያዎች - ማክሮስ - ማክሮስ ማደራጃ - LibreOffice Basic

 6. ማክሮስ ከ ሜዳ ውስጥ ይምረጡ (የ ሰንጠረዥ ሰነድ ስም) - መደበኛ - ክፍል1 እና ይጫኑ ማረሚያ

 7. የ ቁራጭ ሰሌዳውን ይዞታ ይለጥፉ በ Basic-IDE ሰነድ ውስጥ

መፈጸሚያ በ ተጠቃሚ-የተገለጸ ተግባር በ LibreOffice ሰንጠረዥ ውስጥ

አንዴ እርስዎ ከ ገለጹ በኋላ ተግባር መጠን(a; b; c) በ Basic-IDE, እርስዎ መፈጸም ይችላሉ በ ተመሳሳይ መንገድ እንደ አብሮ-የተገነባ ተግባር ለ LibreOffice ሰንጠረዥ

 1. ይክፈቱ የ ሰንጠረዥ ሰነድ እና ያስገቡ ቁጥሮች ለ ተግባር ደንቦች a, b እና c በ ክፍሎች ውስጥ A1, B1, እና C1.

 2. መጠቆሚያውን በሌላ ክፍል ውስጥ ያድርጉ እና የሚቀጥለውን ያስገቡ:

  =VOL(A1;B1;C1)

 3. ተግባር ይገመገማል እና ለ እርስዎ ይታያል ውጤቱ በ ተመረጠው ክፍል ውስጥ