በርካታ-መስመር ጽሁፍ መጻፊያ
-
ይጫኑ የ ትእዛዝ Ctrl+ማስገቢያ ቁልፎች በ እጅ የ መስመር መጨረሻ ያስገባል: ይህ አቋራጭ ቁልፍ የሚሰራው በ ቀጥታ በ ክፍሉ ወይንም በ ማስገቢያ መስመር ውስጥ ነው: የ ማስገቢያ መስመር ማስፋት ይቻላል ወደ በርካታ-መስመር በ መጫን ቀስት ወደ ታች በ ቀኝ በኩል
እርስዎ ጽሁፍ ራሱ በራሱ መጨረሻ እንዲያስገባ ከፈለጉ በ ክፍል ቀኝ ድንበር በኩል: እንደሚከተለው ያድርጉ:
-
ለ ሁሉም ክፍሎች እርስዎ ጽሁፍ እንዲጨረስ የሚፈልጉበትን በ ቀኝ ድንበር በኩል ይምረጡ
-
በ ክፍሎች - አቀራረብ - ማሰለፊያ ምልክት ያድርጉ በ ጽሁፍ ራሱ በራሱ መጠቅለያ ምርጫ ላይ እና ይጫኑ እሺ