ሰንጠረዦች ማዞሪያ (ማዟዟሪያ)

በ LibreOffice ሰንጠረዥ ውስጥ: መንገድ አለ ለ "ማዞሪያ" ሰንጠረዥን ስለዚህ ረድፎች እንዲሆኑ አምዶች እና አምዶች እንዲሆኑ ረድፎች

  1. ይምረጡ የ ክፍል መጠን እርስዎ ማዟዟር የሚፈልጉትን

  2. ይምረጡ ማረሚያ - መቁረጫ

  3. ይጫኑ ክፍሉን ውጤቱ ከ ላይ በ ግራ በኩል የሚሆነውን

  4. ይምረጡ ማረሚያ - የተለየ መለጠፊያ

  5. በ ንግግር ውስጥ: ምልክት ያድርጉ ሁሉንም መለጠፊያ እና ማዟዟሪያ

    እርስዎ አሁን ይጫኑ እሺ አምዶች እና ረድፎች እንዲዟዟሩ