ማጣሪያ: የ ረቀቀ ማጣሪያ መፈጸሚያ

  1. የ አምድ ራስጌ ኮፒ ማድረጊያ ወደ ወረቀት መጠን ውስጥ እንዲጣራ በ ባዶ ቦታ ውስጥ: እና ከዛ ያስገቡ መመዘኛ ለ ማጣሪያ ከ ራስጌ በ ታች ላሉት ረድፎች: በ አግድም የ ተደራጀ ዳታ በ ረድፍ ውስጥ ሁልጊዜ ሎጂካል ይገናኛል ከ እና ጋር እና በ ቁመት የ ተደራጀ ዳታ በ አምድ ውስጥ ሁልጊዜ ሎጂካል ይገናኛል በ ወይንም

  2. እርስዎ አንድ ጊዜ ከ ፈጠሩ ማጣሪያ የ matrix, ይምረጡ የ ወረቀት መጠኖች የሚጣሩትን: ይክፈቱ የ ረቀቀ ማጣሪያ ንግግር በ መምረጥ ዳታ - ማጣሪያ - የ ረቀቀ ማጣሪያ እና ከዛ ይግለጹ የ ማጣሪያ ሁኔታዎች

  3. ይጫኑ እሺ እና ለ እርስዎ ረድፎች ይታያል ከ ዋናው ወረቀት ውስጥ ይዞታቸው የ መፈለጊያ መመዘኛውን የሚያሟላ እና የሚታየውን: ሁሉም ሌሎች ረድፎች ለጊዜው ይደበቃሉ: እና እንደገና ማሳየት ይቻላል በ አቀራረብ - ረድፍ - ማሳያ ትእዛዝ

ለምሳሌ

ሰንጠረዥ ይጫኑ ከ ትልቅ ቁጥር መዝገቦች ጋር: እኛ የምንጠቀመው ልብ ወለድ መገልበጫ ሰነድ ነው: ነገር ግን እርስዎ በ ቀላሉ ሌላ ሰነድ መጠቀም ይችላሉ: ሰነዱ የሚቀጥለው እቅድ አለው:

A

B

C

D

E

1

ወር

መደበኛ

ንግድ

ምቾት

ክፍል

2

ጥር

125600

200500

240000

170000

3

የካቲት

160000

180300

362000

220000

4

መጋቢት

170000

ወዘተ...


ኮፒ የድርጉ ረድፍ 1 ከ ረድፍ ራስጌዎች ጋር (የ ሜዳ ስሞች): እስከ ረድፍ 20, ለምሳሌ:ያስገቡ የማጣሪያ ሁኔታዎች የ ተገናኙ ወይንም በ ረድፎች 21, 22, ውስጥ እና ወዘተ

A

B

C

D

E

20

ወር

መደበኛ

ንግድ

ምቾት

ክፍል

21

ጥር

22

<160000


ይወስኑ ረድፎች ዋጋ ያላቸው ብቻ ጥርወር ክፍሎች ወይንም ዋጋ ከ 160000 በታች በ መደበኛ ክፍሎች ውስጥ ይታያል

ይምረጡ ዳታ - ማጣሪያ - የ ረቀቀ ማጣሪያ እና ከዛ ይምረጡ መጠን A20:E22. እሺ ከ ተጫኑ በኋላ: የ ተጣሩት ረድፎች ብቻ ይታያሉ: ሌሎቹ ረድፎች ይደበቃሉ ከ መመልከቻው